By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Reading: ፋሲል ከነማ ከሜዳ ውጪም በሜዳ ውስጥም ተረቷል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
Š 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ከሜዳ ውጪም በሜዳ ውስጥም ተረቷል

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
Share
SHARE

👉በአሰልጣኝ ሃይሉ ነጋሽ /ቲጋና/ ክስ ሲበየንበት

👉በሊጉም በሲዳማ ቡና ሽንፈት ገጥሞታል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ፋሲል ከነማ የቀድሞ አሰልጣኙ ሃይሉ ነጋሽ /ቲጋናን/ ወደ ስራ እንዲመልስ ይህ የማይሆን ከሆነ እስከ ውላቸው ማለቂያ ድረስ ያለው ቀሪ ደመወዛቸውን እንዲከፍል ወሰነ።

ኮሚቴው ከሁለቱ ወገኖች የቀረበለትን የክስ ሂደትና ምላሽን ሲመረምር ከቆየ በኋላ ባለፈው ሳምንት የመጨረሻ ያለውን ብይን ሰጥቷል…. “ክለቡ አሰልጣኙን ሲያሰናብት የዲሲፕሊን መመሪያውን አልጠበቀም በቂ የስህተት ማረሚያ ጊዜ አልሰጠም ፤ አሰልጣኙ ውሉን ሳያቋርጥ የተሰናበተው በክለቡ በመሆኑ የፊርማ ክፍያውን እንዲመልስ የሚገደድበት የዲሲፕሊን መመሪያም ሆነ ውላቸው ውስጥ የተካተተና ብሩን እንዲመልሱ የሚገደዱበት አንቀፅ የለውም ፤ በአጠቃላይ የአሰልጣኙ ስንብት የውል ስምምነቱን ጠብቆ የተሰጠ አይደለም” ሲል ዘርዘር ያለ ሂደቱን አብራርቷል።

- ማሰታውቂያ -

የክለቡን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው የዲሲፕሊን ኮሚቴ በዲሲፕሊን መመሪያው አንቀፅ 86/ሀ መሰረት በሰጠው ብይን ” ክለቡ ቀሪ የአሰልጣኙን ደመወዝ እንዲከፍል አሰልጣኙን ወደስራ ገበታቸው እንዲመልስ ይህ የማይሆን ከሆነ እስከ ውላቸው የመጨረሻ ቀን ድረስ ያለውን ደመወዛቸውን እንዲከፍል ውሳኔውንም በ7 ቀን ውስጥ እንዲፈፅም” ሲል አዟል።

እንደ ኮሚቴው ውሳኔ “የተሰጠውን ብይን በተባለው ቀን ተግባራዊ ካላደረገ ከተጨዋች ምዝገባና ዝውውር እንዲታገድ ከፌዴሬሽኑ ጽ/ቤትም ምንም አይነት ግልጋሎት እንዳያገኝ ጽ/ቤቱም ውሳኔውን ለሚመለከታቸው አካላት ውሳኔውን እንዲደርሳቸው እንዲያደርግ ወስኗል ይግባኝም መብት ነው” ሲል ውሳኔውን ይፋ አድርጎታል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ደስታ ደሙ በሁለተኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠረው ግብ በሲዳማ ቡና 1ለ0 ተሸንፏል በውጤቱም የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ፋሲል ከነማ በ37 ነጥብ 4ኛ ደረጃ ላይ ሲገኝ የአሰልጣኝ ስዩም ከበደ ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠና በመውጣት በ33 ነጥብ 10ኛ ደረጃን ይዟል።

የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጠናቀቅ ከነገ 24ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች በስተቀር ሁሉም ክለቦች አምስት አምስት ጨዋታ ይቀራቸዋል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያስቀጠለበትን ዉጤት ወላይታ ዲቻን በማሸነፍ አስመዝግቧል።
Next Article የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን በማሸነፍ ተከታታይ አራተኛ ድሉን አስመዝግቧል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙ እና የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኙን ከኃላፊነታቸው አገደ

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 2 years ago
“ሰበታ ከተማን በልጠን ከመጫወታችን አንፃር ሽንፈቱ አይገባንም” ዓለም አንተ ካሳ (ኢት.ቡና)�
​ዘወትር ማክሰኞ በገበያ ላይ በመዋል ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇ እና ባለቀለሟ ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟም 
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እጣ ማውጣት ስነ ስርአት ዛሬ ይደረጋል
የአዳማ ወሳኝ ተጫዋቾች ክለቡን አይለቁም !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

Š Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?