By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያስቀጠለበትን ዉጤት ወላይታ ዲቻን በማሸነፍ አስመዝግቧል።
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያስቀጠለበትን ዉጤት ወላይታ ዲቻን በማሸነፍ አስመዝግቧል።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

የመጀመሪያዉ አጋማሽ በሁለቱም በኩል ጨዋታዉ በቀዝቃዛ እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ወላይታ ዲቻዎች እየተከላከሉ ከሜዳቸዉ በመልሶ ማጥቃት ወደፊት እየተጫወቱ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የግብ ክልል ለማምራት ጥረት ሲያደርጉ የነበረ ሲሆን ጊዮርጊሶች በበኩላቸዉ ኳስን መስርቶ በመጫወት በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ወላይታ ዲቻ የሜዳ ክፍል አዘምነዉ ለመጫወት ጥረት ሲያደርጉ ነበር።

የወላይታ ዲቻዉ የቀኝ መስመር ተከላካይ ያሬድ ዳዊት አቤል ያለዉ ላይ በፈፀመው ጥፋት በ36ኛዉ ደቂቃ በሁለት ቢጫ ከሜዳ የተሰናበተ ሲሆን ቅዱስ ጊዮርጊሶች ይሄንን አጋጣሚ በመጠቀም ወላይታ ዲቻዎች ላይ ተጭነው በመጫወት ጎል ለማስቆጠር ጥረት ሲያደርጉ የነበረ ቢሆንም ነገር ግን ሳይሳካላቸዉ ቀርቶ ጨዋታው በ0-0 የአቻ ዉጤት ወደ መልበሻ ክፍል አምርቷል።

ከእረፍት መልስ ወደ ሜዳ ሲመለሱ ወላይታ ዲቻዎች ቃልኪዳን ዘላለምን በአናጋዉ ባደግ በመቀየር ወደ ጨዋታዉ ሜዳ የገቡ ሲሆን ጨዋታዉ ከመጀመሪያዉ አጋማሽ በተሻለ መልኩ በጥሩ መነቃቃት ነበር የጀመረዉ።

- ማሰታውቂያ -

ሁለቱም ክለቦች ከመጀመሪያዉ አጋማሽ በተሻለ መልኩ የማጥቃት አጨዋወት ሲያዘወትሩ የነበረ ሲሆን በተደጋጋሚ አንዳቸዉ ወደ አንዳቸዉ የግብ ክልል በማምራት ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ሲሞክሩ ነበር። ነገር ግን በአንፃራዊነት ኳስን ተቆጣጥሮ በመጫወቱ ረገድ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የተሻሉ የነበረ ሲሆን በ62ኛው ደቂቃ ከሔኖክ በረጅሙ ወደ ጎል የተሻማለትን ኳስ ቸርነት ጉግሳ በግንባሩ በመግጨት ወደ ግብነት ቀይሯት ጨዋታዉ በቅዱስ ጊዮርጊት የ1-0 መሪነት መቀጠል ችሏል።

ቅዱስ ጊዮርጊሶች አሁንም ተጭነዉ መጫወታቸዉን ቀጥለዉ 78ኛው ደቂቃ ላይ በእስማኤል ኦሮ አጎሮ በኩል ባስቆጠሯት ጎል ጨዋታዉን 2-0 በሆነ ዉጤት መምራታቸዉን ቀጠሉ።

ወላይታ ዲቻዎች የመጨረሻዎቹን ደቂቃዎች ተጭነዉ በመጫወት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የግብ ክልል ደጋግመዉ ማምራት የቻሉ ሲሆን ከሽንፈት ያልታደገቻቸዉን 1 ጎል በ82ኛው ደቂቃ ላይ በረከት ወልደዩሀንስ በግንባር ገጭቶ አስቆጥሮላቸዉ ጨዋታዉ በቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።

በዚህም መሰረት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከተከታያቸዉ ባህርዳር ከነማ ጋር ያላቸዉን የነጥብ ልዩነት ወደ 5 ከፍ ማድረግ ችለዋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከነማ ከሊጉ መሪዉ ጋር ያለዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበትን ሽንፈት በሀዲያ ሆሳዕና አስተናግዷል።
Next Article ፋሲል ከነማ ከሜዳ ውጪም በሜዳ ውስጥም ተረቷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

hatricksport team By hatricksport team 5 years ago
የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የደርቢ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ሲጠናቀቅ ፤ ኢትዮጵያ ቡናም ወሳኝ ድል አሳክቷል !!
ሀብታሙ ተከስተ ወደ ክለቡ ተመልሷል
Abubeker Nassir breaks Getaneh Kebede‘s 4-year-old goal scoring record.
ዳዊት እስጢፋኖስ ከባድ ቅጣት ተላለፈበት
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?