By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከነማ ከሊጉ መሪዉ ጋር ያለዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበትን ሽንፈት በሀዲያ ሆሳዕና አስተናግዷል።
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ባህርዳር ከተማሀዲያ ሆሳዕናየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከነማ ከሊጉ መሪዉ ጋር ያለዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበትን ሽንፈት በሀዲያ ሆሳዕና አስተናግዷል።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

ባህርዳር ከነማዎች ከሊጉ መሪ ጋር ያላቸዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበት እንዲሁም ሀዲያ ሆሳዕናዎች ደረጃቸዉን ከፍ ያደረጉበት ጨዋታ በከቤራዎቹ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

የጨዋታዉ የመጀመሪያ ክፍለ ግዜ ፈጣን በሆነ እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ገና ከጅምሩ የባህርዳር ከነማዎቹ አጥቂ ሀብታሙ ታደሰ ያገኛት ኳስ በሀዲያ ሆሳዕናዎቹ በረኛ የተመለሰበት ወደ ጎል የመታት ኳስ ተጠቃሽ ናት።

የባህር ዳሮቹ ፉዓድ ፈረጃ በ6ኛዉ ደቂቃ ላይ ጉዳት አስተናግዶ በቻርልስ ሪቫኑ ተቀይሮ ከወጣ በኋላ የጨዋታ ብልጫዉ ወደ ሀዲያ ሆሳዕናዎች ያመራ ሲሆን ሠመረ ሀፍታይ በ29ኛዉ ደቂቃ ለሀዲያ ሆሳዕናዎች ኳሱን ከመረቡ አገናኝቶ ጨዋታዉ በሀዲያ ሆሳዕና 1-0 በሆነ መሪነት ቀጥሎ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል።

- ማሰታውቂያ -

ጨዋታው ከእረፍት መልስ በ1-0 ዉጤት ለአምስት ደቂቃዎች ብቻ የቀጠለ ሲሆን ተመስገን ብርሀኑ ለሀዲያ ሆሳዕናዎች ኳሱን ከመረብ አገናኝቶ ጨዋታዉ በሀዲያ ሆሳዕናዎች 2-0 መሪነት የቀጠለ ቢሆንም 67ኛው ደቂቃ ላይ ቻርለስ ሪቫኑ ለባህርዳሮች ኳሱን ከመረብ አገናኝተ ጨዋታዉ ወደ 2-1 አምርቷል።

ባህርዳሮች ከግቧ በኋላ ሌላ ተጨማሪ ጎል ለመድገም ተጭነዉ መጫወትን ቀጥለዉ በተደጋጋሚ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና የግብ ክልል ማምራት የቻሉ ሲሆን በጨዋታዉ መገባደጃ የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ በዱሬሳ ሹቢሳ በኩል ለጎል የቀረበ ኳስ አግኝተዉ የነበረ ቢሆንም ሳይጠቀሙበት ቀርተዉ ጨዋታዉ በሀዲያ ሆሳዕና 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

በዚህም መሰረት ባህርዳር ከነማ ከመሪዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለዉ የነጥብ ልዩነት ወደ 5 አድጓል።

 

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | ለገጣፎ ለገዳዲ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደበት ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል።
Next Article የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያስቀጠለበትን ዉጤት ወላይታ ዲቻን በማሸነፍ አስመዝግቧል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግለገጣፎ ለገዳዲ

የጨዋታ ዘገባ | ሰራተኞቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል

ዳዊት ብርሀነ By ዳዊት ብርሀነ 3 years ago
“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ”ይድነቃቸው ኪዳኔ /ፋሲል ከነማ/
የ2009 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ቀን
Adama City, Wolkite City and Jimma abaJifar will participate in the 2021/22 Betking Ethiopian Premier league
ነገሌ አርሲ አጥቂ ሊያስፈርም ተቃርቧል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?