የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሰዓት ማሻሽያ ተደረገበት

ከነገ ጀምሮ ከሳምንታት ዕረፍት በኋላ በደማቅ ሁኔታ መካሄዱን የሚቀጥለው የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሰዓት ማሻሽያ እንደተደረገበት ታውቋል ።

ይህንንም ተከትሎ በድሬደዋ የሚካሄዱ ጨዋታዎች ከሰዓት 10:00 ሰዓት እና ከምሽቱ 1:00 እንዲካሄዱ መወሰኑን ለማወቅ ተችሏል ።

ውድድሩ በነገው ዕለት መካሄዱን ሲጀምር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ እንዲሁም ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ይሆናሉ ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor