By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ቅ/ጊዮርጊሶች አዲስ አበባ ገብተው ልምምዳቸውን ቀጥለዋል….
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

ቅ/ጊዮርጊሶች አዲስ አበባ ገብተው ልምምዳቸውን ቀጥለዋል….

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
Share
SHARE

*…. ባህርዳር ከተማዎች ደግሞ ነገ ወደ ሀገር ቤት
ይመለሳሉ ….

በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግ እየሳተፈ የነበረውና በአል አህሊ በደርሶ መልስ 7ለ0 ተሸንፈው ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ ያልቻሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ፊታቸውን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ አዙረዋል።

ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከካይሮ ግብጽ ባለፈው እሁድ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የገቡ ሲሆን የፊታችን እሁድ መስከረም 27/2016 ከወልቂጤ ከተማ ጋር ላለባቸው የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታ በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል።

- ማሰታውቂያ -

በኮንፌዴሬሽን ካፕ እየተሳተፈ የነበረውና ወደ ምድብ ድልድል ሊገባ ከጫፍ ደርሶ በክለብ አፍሪካ 3 0 ተረትቶ በአጠቃላይ ውጤት 3 ለ2 ተሸንፎ ማለፍ ያልቻለው ባህርዳር ከተማም ከቱኒስ ቱኒዚያ ነገ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የሚመለስ ሲሆን የፊታችን እሁድ ከምሽቱ 12 ሰዓት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ኢትዮጵያ ቡና በጉዳት እና በዕረፍት ላይ የነበሩ ተጫዋቾቹ ወደ ልምምድ የሚመለሱበትን ቀን ይፋ አድርጓል
Next Article FIFA Council takes key decisions on FIFA World Cup™ editions in 2030 and 2034

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሀትሪክ እይታ

ሀትሪክ የ15ኛ ሳምንት የሊጉ እይታ (ክፍል አንድ)

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
የምንተስኖት አዳነ ማረፊያ ታውቋል
የተከበራችሁ አንባቢዎቻችን ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ
Ethiopian Premier League 6th week fixtures and fifth week recap
አፄዎቹ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል አድሰዋል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?