ፋሲል ከነማ

165 መጣጥፎች
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

የአጥቂ ስፍራ እጥረት የሚታይባቸው አፄዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል። ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የብሔራዊ ቡድን ጉዞ በኋላ በአሁኑ ሰዓት በረዳት አሰልጣኙ አምሳሉ እስመለአለም እየተመራ የሚገኘው...

ሀዲያ ሆሳዕናሸገር ከተማሽረ ምድረገነትአርሲ ነገሌኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሀድያ ሆሳዕና እና ኤሌክትሪክ ሦስት ነጥብን ከተጋጣሚያቸው ላይ ሸምተዋል

አዲስ አበባ እና አዳማ ላይ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ሁለት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ቀሪዎቹ ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ነገሌ አርሲ 1-1 ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻዎች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ያቀረቡት ቅሬታ ምን ነበር..?

ፋሲል ከነማ በኢትዮጵያ ቡና የተሸነፍኩት አግባብነት የለውም በሚል ያቀረበው ቅሬታ ውድቅ ሆኗል። ፋሲል ከነማ ከሁለት ቀናት በፊት ቅዳሜ 10 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም...

ሀዲያ ሆሳዕናመቻልባህርዳር ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አፄዎቹ በቡናማዎቹ የመጀመሪያ ሽንፈት ሲቀምሱ ባህርዳር እና መድንም አሸንፈዋል

ፋሲል የመጀመሪያ ሽንፈቱን በኢትዮጵያ ቡና ሲያስተናግድ የጣና ሞገዶቹ እና መድን ድል አድርገዋል። መቻል 1-2 ባህርዳር ከተማ የጣናውን ሞገድ ከ ጦሩ ያገናኘው የሳምንቱ የሁለተኛ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ቅጥር ተከፍቷል

ፋሲል ከነማ በአሰልጣኙ ዮሀንስ ሳህሌ የዋሊያዎቹ ቅጥር ዙሪያ መረጃ አልነበረኝም ሲል ቅሬታውን አሰማ። ከክለቡ ውስጥ አዋቂ በተሰማ መረጃ አሰልጣኙ ለዋሊያዎቹ መመረጡን ክለቡ የሰማው...

አዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ለተከታታይ 5ኛ ጨዋታ አቻ ሲለያዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ሳይሸናነፉ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ ላይ የተደረጉት ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርባቸው ተጠናቀዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ አዲስ አበባ ላይ...

ባህርዳር ከተማነጌሌ አርሲወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ነገሌ አርሲ ድል ሲቀናው ደርቢው ያለ ግብ ተጠናቋል

የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ጀምረዋል የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በተደረጉት ጨዋታዎች ነገሌ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ይግባኝ ሊጠይቅ ነው

ከአወዛጋቢው የምኞት ደበበ የቀይ ካርድ ቅጣት በኋላ አፄዎቹ ይግባኝ ሊጠይቁ ቢሆንም ውሳኔው ግን ሊፀና ይችላል። በአስረኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ተጋጣሚው...