መነሻ ገጽ ዜናዎች ናይጄሪያዊው አጥቂ የአፄዎቹ የመጀመሪያ ፈራሚ ሆኗል
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ናይጄሪያዊው አጥቂ የአፄዎቹ የመጀመሪያ ፈራሚ ሆኗል

አጋራ
አጋራ

ፋሲል ከነማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል።

እግር ኳስን ከሀገሩ ክለብ ከጀመረ በኋላ በመቀጠል ወደ ግብፅ በማምራት ሰባት ክለቦች አዳርሶ በመጨረሻም ከግብፁ ክለብ ቃንአ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ለሀገራችን ከኢትዮጵያ መድን በመፈረም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ጋር የተዋወቀው ናይጄሪያዊው አጥቂ ጄሮም ፊሊፕ በባህርዳር ከተማ እንዲሁም ያለፉትን ሁለት አመታት በአርባምንጭ ከተማ ከቆየ በኋላ ቀጣዩ መዳረሻው ፋሲል ከነማ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...