መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀድያ ሆሳዕና የአማካዩን ውል አራዘመ
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና የአማካዩን ውል አራዘመ

አጋራ
አጋራ

አማካዩ ጄይላን ከማል ውሉን አራዘመ።

የቀድሞው የቤንች ማጂ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና ደሴ ከተማ የአማካይ ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ጄይላን ከማል የተጠናቀቀውን አመት በሀድያ ሆሳዕና ያሳለፈ ሲሆን ለተጨማሪ አንድ አመት ውሉን በክለቡ አመሻሹን አራዝሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...