ፍሬዘር ካሳ ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ከተነሳ በኋላ ለድሬዳዋ ከተማ ፣ ሀድያ ሆሳዕና እና ባህርዳር ከተማ ከተጫወተ በኋላ የተጠናቀቀውን አመት በመቐለ 70 እንደርታ ያሳለፈው የመሐል ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳ ፋሲል ከነማን በሁለት አመት ውል መቀላቀሉን ተጫዋቹ ያደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ