በአሰልጣኝ ሀይሉ ነጋሽ የሚመራዉ ፋሲል ከነማ በናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ሁለት እና ፍቃዱ ዓለሙ አንድ ጎሎች ታግዞ አዲስ አዳጊዉን ለገጣፎ ለገዳዲን ሶስት ለዜሮ በሆነ...
ፋሲል ከነማ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት አስፈርሞት ከነበረዉ ጋምቢያዊ ዜግነት ያለውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ጋራይ ጆፍ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ባለፉት ሶስት ወራት...
በተስተካካይነት ተይዞ በነበረዉ እና በዛሬዉ ዕለት በተደረገዉ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ 0ለ0 በሆነ አቻ ዉጤት ጨዋታቸዉን አጠናቀዋል። በ4-2-3-1...
በአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል። ተመጣጣኝ የሚባል የጨዋታ እንቅስቃሴ በተመለከትንበት የጨዋታው የመጀመሪያ...
መቻል ፋሲል ከነማን በጠባብ ዉጤት አሸንፏል ! በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ አዳማ ከተማን 2ለ1 ካሸነፉ በኋላ በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካፕ ጨዋታ ምክንያት ሁለት ያህል...
የአፄዎቹ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸዉ በባት ጉዳት ምክንያት ከቅዳሜዉ የመልስ ጨዋታ ዉጭ መሆኑ ታዉቋል። በመጀመሪያው ጨዋታ ባህርዳር ስታዲየም ላይ ተቀይሮ ገብቶ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማን ከአዳማ ከተማ አገናኝቶ በፋሲል ከተማ አሸናፊነት የ2 ለ 1 አሸናፊነት...
የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአንደኝነት እና በሁለተኝነት በማጠናቀቅ የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ሁለቱ ክለቦች ከደቂቃዎች በፊት በግብፅ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident