መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ከጋምቢያዊዉ አጥቂ ጋር ተለያይቷል!!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ከጋምቢያዊዉ አጥቂ ጋር ተለያይቷል!!

አጋራ
አጋራ

 

ፋሲል ከነማ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት አስፈርሞት ከነበረዉ ጋምቢያዊ ዜግነት ያለውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ጋራይ ጆፍ ጋር በስምምነት ተለያይቷል።

ባለፉት ሶስት ወራት ያህል የፋሲል ከነማ ቤት ቆይታዉ የነበረዉ አጥቂዉ በተፈለገዉ መጠን ዉጤታማ መሆን ባለመቻሉ ምክንያት ክለቡ ከተጫዋቹ ጋር ስምምነት መለያየቱን ይፋ አድርጓል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...