መቐለ ከተማ

70 መጣጥፎች
መቐለ ከተማዜናዎች

መቐለ ላይ ሀትሪክ ተሰራ ኦኪኪ አፎላቢ ሀዋሳ ላይ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።

መቐለ ላይ ሀትሪክ ተሰራ ኦኪኪ አፎላቢ ሀዋሳ ላይ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል። የ14ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ጅማሮውን አድርጎ ትግራይ አለመ...

መቐለ ከተማዜናዎች

አዲስ የተመሰረተው የትግራይ አሰልጣኞች ማህበር የጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ!

  የትግራይ አሰልጣኞች ማህበር ትናንት ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ማህበሩ በይፋ ህጋዊ አውቅና አግኝቶ ወደ ስራ አንደተሰማራ ገልፀዋል። በተጨማሪ የማህበሩ...

መቐለ 70 እንደርታመቐለ ከተማሪፖርትአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ወደ ዋንጫ የሚያደርገውን ግስጋሴ ያስቀጠለበት ወሳኝ ድል አስመዝግቧል

በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም አዳማ ከተማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገብረሚካኤል እና ያሬድ ከበደ አማካኝነት ባስቆጠርዋቸው ሁለት ግቦች...

መቐለ ከተማሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት| ባህርዳር ከተማ የሊጉ መሪ መቐለ 70እንደርታ ላይ ድልን ተቀዳጅተዋል

ባህርዳር ከተማ ና መቐለ 70 እንደርታ ያገናኘው የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በባህርዳር ከተማ ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ባለሜዳዎቹ ባህርዳሮች ባሳለፍነው ሳምንት ሃዋሳ ላይ እንድ ነጥብ ይዞ ከመጣው...

መቐለ ከተማሪፖርትወልዋሎ

ሪፖርት | ትግራይ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በግምት ከ60 ሺህ በላይ ደጋፊ የታደመበት ትግራይ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪዎቹ መቐለ 70 እንደርታ ደደቢት...

መቐለ ከተማሪፖርትሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ 70 እንደርታ ከእራት ጨዋታዎች በኃላ ወደ እሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል

በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታን የሲዳማ ቡና ጨዋታ በባለሜዳዎቹ መቐለ 70 እንደርታ 3ለ1 እሸናፊነት ተጠናቋል። በመቐለዎች ፈጣን የማጥቃት እንቅስቃሴ የተጀመረው የመጀመርያው...

መቐለ ከተማሪፖርትወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ትግራይ ደርቢ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የደርቢነት ድባብ ተላብሶ በግዙፋ ትግራይ ስታድየም የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና የወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ ጨዋታ በሚኪኤለ ደስታና ሳሙኤል ሳሊሶ ሁለት ግቦች በምዓም እምበሳዎቹ እሸናፊነት...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማሪፖርትአዳማ ከተማወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ክልል ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ጅማ አባጅፋር፣ ሐዋሳ ከተማ ና መቐለ 70 እንደርታ ድል አስመዝግበዋል።

የ2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትናንት ጥቅምት 17 2011 ዓ.ም ጅማሬውን ሲያደርግ በዛሬው ውሎ ክልል ላይ 9:00 ላይ 3 ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 3ቱም...