መነሻ ገጽ ኮንፌድሬሽን ካፕ የአፄዎቹ አማካይ ሱራፌል ዳኛቸዉ ከመልሱ ጨዋታ ዉጭ ሆኗል !
ኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎችፋሲል ከነማ

የአፄዎቹ አማካይ ሱራፌል ዳኛቸዉ ከመልሱ ጨዋታ ዉጭ ሆኗል !

አጋራ
አጋራ

 

የአፄዎቹ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸዉ በባት ጉዳት ምክንያት ከቅዳሜዉ የመልስ ጨዋታ ዉጭ መሆኑ ታዉቋል።

በመጀመሪያው ጨዋታ ባህርዳር ስታዲየም ላይ ተቀይሮ ገብቶ ለ23 ደቂቃዎች ብቻ መጫወት የቻለዉ አማካዩ ህመሙ አገርሽቶበት ድጋሚ ተቀይሮ ለመዉጣት መገደዱ ይታወሳል። በዚህም ተጫዋቹ በመልሱ ቱኒዚያ ላይ በሚደረገዉ ጨዋታ እንደማይኖር ታዉቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...