ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ የፊታችን ቅዳሜ ጁባ ላይ የሚደረገውን የአልሂላል እና ያንግ አፍሪካ ተጠባቂ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ እንደሚመራዉ ታውቋል። በመጀመሪያው ዙር በታንዛኒያ ቤንጃሚን ማካፓ ስታዲየም ላይ በተደረገዉ ጨዋታ ሁለቱም ቡድን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ጨዋታቸዉን ማጠናቀቃቸው ይታወቃል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account