የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የዛሬ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 መቻልን ደግሞ ከፋሲል ከነማ ያለ ጎል ለያይቷል። ሀዋሳ ከተማን ከ ኢትዮጵያ ንግድ...
የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተደረጉ ሁለት መርሀግብሮች በሲዳማ ቡና እና ፋሲል ከነማ ባለ ድል አድራጊነት ተቋጭቷል። ሲዳማ ቡና 2-0 ወላይታ ድቻ...
በበርካታ ደጋፊዎች ፊት የተደረገው የሦስተኛው ሳምንት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ጨዋታዎች በሐይቆቹ እና አፄዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን...
የሊጉ የሁለተኛ ቀን የሀዋሳ ሁለት ጨዋታዎች አፄዎቹን እና ብርቱካናማዎቹን ባለ ድል በማድረግ ተጠናቀዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 0-2 ፋሲል ከነማ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የዕለቱ ቀዳሚ...
በ19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የህዳሴ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገዋል። ቀዳሚው ጨዋታ ከ8:00 ጀምሮ በምድብ አንድ በሚገኙት መቻል እና ፋሲል ከነማ...
በህዳሴ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 4 ለ 1 አሸንፏል። ከቀን 10:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ፍፁም ጥላሁን ፣ አቤል...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ስድስተኛ እና ሰባተኛ መርሐግብሮች ዛሬ ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው በቡናማዎቹ የ1 ለ 0...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ከቀን 9:00 ጀምሮ ባህርዳር ከተማን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው የደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident