By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የፋሲሉ አሰልጣኝ ከተጫዋች ጋር በተፈጠረ ግጭት ከቡድኑ ጋር አይገኙም !
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችሰበር ዜናፋሲል ከነማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፋሲሉ አሰልጣኝ ከተጫዋች ጋር በተፈጠረ ግጭት ከቡድኑ ጋር አይገኙም !

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 weeks ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር መርሀግብር ዛሬ በአዳማ እና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሜዳዎች ላይ እየተደረጉ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ ላይ ፋሲል ከነማ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2ለ0 እየተመራ የሚገኝ ሲሆን የፋሲሉ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አምሳሉ እስመለአለም አፄዎቹን እየመሩ አይገኙም። ይህንን ጉዳይ ለማጣራት ሞክሬ ባገኘሁት መረጃ መሠረት አሰልጣኝ አምሳሉ እስመለአም ከመስመር አጥቂው ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ እና ሀብታሙ ተከስተ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ቡድኑ ከሳምንታት በፊት ወደ ልምምድ ሲመለስ አለማሰራታቸውን እና በዛሬውም ጨዋታ በሜዳ ላይ ተገኝተው ቡድናቸው እየመሩ እንደማይገኝ አረጋግጫለሁ።

በረዳቱ ኤልመዲን አህመድ እየተመራ የሚገኘው ቡድኑ በአሁኑ ሰዓት በንግድ ባንክ እየተመራ ይገኛል።

 

በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ዝርዝር ሀሳቦች ካሉ እመለሳለሁ !

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሦስት ዝውውሮች በዛሬው ዕለት ተፈፅመዋል
Next Article በድራማዊው ጨዋታ ድቻ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሌሎች ሦስት ክለቦችም አሸንፈዋል
Leave a comment

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግቅድመ ዳሰሳUncategorized

የጨዋታ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

ናሁሰናይ ታምር By ናሁሰናይ ታምር 8 years ago
“ተቀይሬ በገባሁባቸው ሁለት ጨዋታዎች ፋሲልን ጠቅሜያለሁ፤ በቀጣዩ የውድድር ዘመን ደግሞ እስከ ኮከብ ግብ አግቢነት ፉክክሩ ውስጥ የመግባት ራዕዩ አለኝ” ፍቃዱ ዓለሙ /ፋሲል ከነማ/
የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን በአቻ ውጤት አጠናቋል።
ኢንተናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ አቀባበል ተደረገለት !
የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሊዘጋ 180 ደቂቃዎች ቀርተውታል….
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?