By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሽረ ፣ ወልዋሎ ፣ ሀድያ እና አርባምንጭ ድል ቀንቷቸዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማሽረ ምድረገነትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎዜናዎችባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክሀዲያ ሆሳዕና

ሽረ ፣ ወልዋሎ ፣ ሀድያ እና አርባምንጭ ድል ቀንቷቸዋል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 7 days ago
Share
SHARE

በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት የተደረጉ ጨዋታዎች አራቱም በመሸናነፍ ተጠናቀዋል።

ምድረገነት ሽረ 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሜዳ ላይ ከሚታዩ እንቅስቃሴዎች በስተቀር የመጀመሪያው አጋማሽ በጎል ሙከራዎች የጎመራ አልነበረም። ከዕረፍት መልስ ግን ሦስት ጎሎች የተቆጠሩበት ጨዋታ ምድረገነት ሽረዎች መሪ መሆን የቻሉት 48ኛው ደቂቃ ላይ ነበር። ንግድ ባንኮች ለማጥቃት ሳጥን ተገኝተው የተነጠቁትን ኳስ በረጅሙ ወደ ተጋጣሚ ሜዳ ተጥሎለት አጥቂው ዳንኤል ዳርጌ የግል ጥረቱን በመጠቀም ለቡድኑ ቀዳሚዋን ግብ መረቡ ላይ አዋህዷል።

ጨዋታው በእንቅስቃሴዎች እየታጀበ ጭማሪው ደቂቃ ላይ እንደደረሰ ንግድ ባንኮች ወደ ጨዋታ የመለሳቸውን ጎል አግኝተዋል። በጥሩ የእግር ስራ 90+3 ደቂቃ ላይ አዲሱ መገርሳ ከቀኝ የሳጥኑ ክፍል የሰጠውን ናትናኤል ዳንኤል የአቻነት ግብ ማድረግ ችሏል። ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ ሲባል ሽረን ያስፈነጠዘ አጋጣሚ ተፈጥሯል። 90+5 ደቂቃ ላይ ሽመክት ጉግሳ ከማዕዘን ሲያሻማ በበሀይሉ ግርማ እና በሌሎች ተጫዋቾች ተገጫጭታ የደረሰችውን ከመቻል ሽረ በአጋማሹ ዝውውር የደረሰው ደሳለኝ ከተማው በግንባር በመግጨት ግብ ማድረግ ችሏል።

- ማሰታውቂያ -

ፋሲል ከነማ 1-2 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ

የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ወልዋሎን አሸናፊ ማድረግ የቻለው የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም የምሽቱ መርሀግብር ፋሲሎችን በመጀመሪያው አጋማሽ 40ኛው ደቂቃ ላይ ቀዳማ ያደረገ ነበር። ከእጅ ውርወራ የተነሳችውን ኳስ የወልዋሎ ተከላካይ ኪሩቤል ወንድሙ በግንባር ገጭቶ ጃቢር ሙሉ ያገኛትን ኳስ በአስደናቂ ቮሊ መረቡ ላይ አሳርፏታል።

ከዕረፍት መልስ ወደ ጨዋታው ለመመለስ ብርቱ ጥረት ያደረጉት ወልዋሎዎች ወደ ጨዋታው ተመልሰዋል። በጥሩ ቅብብል 60ኛው ደቂቃ ሳጥን ውስጥ ዳዊት ገብሩ ወደ ውስጥ የሰጠውን ኳስ ኤፍሬም ሀይለማርያም ሳይቸገር አቻ ያደረገች ጎል አድርጓታል። ጨዋታው ቀጥሎ በተሰጠው ጭማሪ ደቂቃ ላይ በረጅሙ ከተከላካይ ጀርባ የተጣለን ኳስ የምኞት ደበበ ስህተት ታክሎ ጋናዊው አጥቂ ኮንኮኒ ሀፊዝ ለወልዋሎ ውድ ሦስት ነጥብ ያስገኝ ጎልን አክሎ ጨዋታው 2ለ1 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል።

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 ሀድያ ሆሳዕና

በብዙ ረገድ በሙከራዎች ያልደመቀ ቆይታ የነበረው በፀሀያማ አየር የተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና አሸናፊነት ተቋጭቷል። ተመጣጣኝ በሚመስል እንቅስቃሴ እና ሙከራዎች የተደረጉበት ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ መጠነኛ መሻሻልን ያሳዩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ድል አድርገዋል። በጥሩ ሽግግር 79ኛው ደቂቃ ላይ ጫላ ተሺታ ከቀኝ ወደ ውስጥ የሰጠውን ኳስ ደስታ ዋሚሾ ከመረብ አዋህዶ ጨዋታው 1ለ0 በነብሮቹ የበላይነት ተጠናቋል።

ባህርዳር ከተማ 0-2 አርባምንጭ ከተማ

የባህርዳር ከተማ የኳስ ቁጥጥር ብልጫ የታየበት እና የአርባምንጭ ከተማ ከፍ ያለ ተነሳሽነት እና የመልሶ ማጥቃቶች የታጀበው ጨዋታ አዞዎቹን አሸናፊ ያደረጉ ጎሎች የተገኙት በመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ነበር። 19ኛው ደቂቃ ላይ ኤፍሬም ታምራት ከግራ የላካትን ኳስ ቡጣቃ ሸመና ጎል በማድረግ አዞዎቹን መሪ አድርጓል። 31ኛው ደቂቃ ላይ ጄሮም ፒሊፕ ያቀበለውን ኳስ ወጣቱ ይድነቃቸው ያሲን በድንቅ አጨራረስ ሌላ ጎል በማስቆጠር ከደረጃ ግርጌው ለመውጣት ለሚጣጣረው ክለብ ተጨማሪ ጎል በማድረግ ጨዋታው ተቋጭቷል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈረመ
Next Article አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም እየተመለከተ ይገኛል
Leave a comment

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ካፍዜናዎችሴካፋ

ኢትዮጵያ ሴካፋ ውድድርን እንድታዘጋጅ ተመርጣለች !

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 5 years ago
አስራት ቱንጆ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር እሚያቆየውን ዉል ፈርሟል
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የዕጣ ማውጣት እና ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ
መቐለ 70 እንደርታ አምስት ተጨዋቾን ለማስፈረም ተስማምቷል
የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ሀይቆቹን በመርታት ደረጃቸዉን አሻሽለዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?