By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችአርባምንጭ ከተማፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 1 month ago
Share
SHARE

የአጥቂ ስፍራ እጥረት የሚታይባቸው አፄዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል።

ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የብሔራዊ ቡድን ጉዞ በኋላ በአሁኑ ሰዓት በረዳት አሰልጣኙ አምሳሉ እስመለአለም እየተመራ የሚገኘው ፋሲል ከነማ በአጋማሹ የዝውውር መስኮት የመጀመሪያ ተጫዋቹን ለሁለተኛ የውድድር ዘመን ሊያስፈርም ከጫፍ ስለ መድረሱ ያገኘውት ጥልቅ መረጃ አመላክቷል።

ከአርባምንጭ ከተማ የተገኘው እና ከነገሌ አርሲ የከፍተኛ ሊግ በኋላ ባለፈው በ2016 የውድድር ዘመን አጋማሽ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመቀላቀል በክለቡ ቆይታን በማድረግ ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጋር መተዋወቅ የቻለው አጥቂው ታምራት እያሱ ያለፉትን አንድ አመት ያደገበትን ክለብ አርባምንጭ ከተማን ሲያገልግል ቆይቷል።

በዚህ የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን አርባምንጭ ከተማ በውጤት ቀውስ ውስጥ ሆኖ እየተጓዘ በደረጃ ሰንጠረዡ ግሮጌ ላይ መቀመጥ ቢችልም በሊጉ ሰባት ጎሎችን በማስቆጠር የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ዝርዝር ውስጥ ከአቤል ያለው እና አዲስ ግደይ በአንድ ጎል አንሶ የተቀመጠው አጥቂው አርባምንጭ ከተማዎች ውሉን ለማደስ ብርቱ ጥረት ቢያደርጉም ተጫዋቹ ግን አፄዎቹን ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱን በጥልቀት ያደረኩት መረጃ አመላክቷል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የ19ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Next Article መቻል ከተጫዋቹ ጋር ሲለያይ የመስመር አጥቂው ለመለያየት ጥያቄ አቀረበ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የእግር ኳሱ ቤተሰብ የከፋ ሐዘን ውስጥ ወድቋል ፤ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ የማይዘነጋ ወርቃማ ታሪክ ያለው አስግድ ተስፋዬ ድንገተኛ አማማት ብዙዎቹን አስደንግጣል

Yishak belay By Yishak belay 9 years ago
የጨዋታ ዘገባ | የወልቂጤ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል !!
የጨዋታ ዘገባ | የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ከመሪው ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሶስት ዝቅ አድርገዋል
Wubetu Abate named new Ethiopia national team coach
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?