By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የ19ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ19ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 4 weeks ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ጊት ጋትኩት (መቐለ 70 እንደርታ): ክለቡ ከ ነገሌ አርሲ ጋር ባደረገው የ19ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 82 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. መልካሙ ቦጋለ (ወላይታ ድቻ): አርብ ጥር 29 2018 ዓ.ም, ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ19ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 78 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

- ማሰታውቂያ -

3. አቡበከር አዳሙ (ኢትዮጵያ ቡና) : አርብ ጥር 29 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ19ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 79 ኛ ደቂቃ ላይየተጋጣሚን ተጫዋች በመማታት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሠ) እና በተቁ 2 መሰረት 4 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

4. ምኞት ደበበ (ፋሲል ከነማ) : ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ፋሲል ከነማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  • ፋሲል ከነማ-ምድረ ገነት ሽረ
  • ሸገር ከተማ-ፋሲል ከነማ
  • ኢትዮጵያ መድን -ፋሲል ከነማ
  • ፋሲል ከነማ ሀዲያ ሆሳዕና

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

5. ግሩም ሃጎስ (መቻል) : ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ፡፡

  • ምድረ ገነት ሽረ-መቻል
  • መቻል‐ሲዳማ ቡና
  • ሃዋሳ ከተማ-መቻል
  • ሀዲያ ሆሳዕና-መቻል

ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

6. ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ኢትዮ ኤሌትሪክ -ሸገር ከተማ
  • ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽገር ከተማ
  • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ሸገር ከተማ
  • መቻል-ሸገር ከተማ
  • ሸገር ከተማ-ምድረ ገነት ሽረ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

7. ሔኖክ አዱኛ (ሸገር ከተማ): ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።

  • ሸገር ከተማ-አዳማ ከተማ
  • አርባምንጭ ከተማ-ሸገር ከተማ
  • ሸገር ከተማ-ኢትዮጵያ ቡና
  • ሸገር ከተማ-ምድረ ገነት ሽረ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

8. ፀጋአብ ዮሐንስ (ምድረ ገነት ሽረ ) :  ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።

  • ምድረ ገነት ሽረ -ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
  • ምድረ ገነት ሽረ-ነገሌ አርሲ
  • ሀዲያ ሆሳዕና-ምድረ ገነት ሽረ
  • ሸገር ከተማ-ምድረ ገነት ሽረ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

10. ሀዲያ ሆሳዕና: ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ16 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ደስታ ዋሚሾ
  2. ቃለአብ ውብሸት
  3. ሙሴ ከበላ
  4. ዳግም ንጉሴ
  5. ታሪኩ ፀደቀ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

11. ኢትዮጵያ ቡና : ክለቡ ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ19 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ዘላለም አባተ
  2. በፍቃዱ አለማየሁ
  3. አላዛር ሳሙኤል
  4. ሚኪያስ በዳሶ
  5. አቡበከር አዳሙ
  6. ኢብራሂም ዳንላንድ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

12. ምድረ ገነት ሽረ ክለቡ ከሸገር ከተማ ጋር ባደረገው የ19ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የምድረ ገነት ሽረ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ናትናኤል ተክለ
  2. ሽመክት ጉግሳ
  3. ሄኖክ ተወልደ
  4. ፀጋአብ ዮሐንስ
  5. አማኑኤል ሰንቀይ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

13. ነገሌ አርሲ ክለቡ በ19ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ቅድመ ጨዋታ ስብሰባ ላይ ስላለመገኘቱ ሪፖርት ቀርቦበታል ።

ስለሆነም ከለቡ ለፈጸመው ጥፋት በፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 1ዐ ተቁ 7 መሰረት ብር 5000/ አምስት ሺህ/_እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የ18ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Next Article ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስሰበታ ከተማLIVESCOREቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 5 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ዋልያዎቹ ቀድመው መምራት ቢችሉም አራት ግብ አስተናግደው ተሸንፈዋል
የወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ እግር ኳስ ክለብ መጫወቻ ሜዳ ያለበት ደረጃ ተገመገመ፡፡
ፋሲል ከነማ የተጫዋቻቸውን ውል በማራዘሙ ቀጥለዋል !
የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኬንያ አቻው ጋር ተደለደለ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?