ፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት አፄዎቹ የግራ መስመር ተከላካያቸውን አምሳሉ ጥላሁን ( ሳኛን ) ውል ማራዘማቸው…

“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ”ይድነቃቸው ኪዳኔ /ፋሲል ከነማ/

“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ” “ለአንድም ቀን ቢሆን ራሴን…

ኢትዮጵያ ቡና ከኮከቡ ጋር ተለያየ !

በኢትዮጵያ ቡና ቤት በመሀል ሜዳው ላይ አስደናቂ ብቃቱን ላለፉት አመታት ሲያሳይ የቆየው አምበሉ አማኑኤል ዮሐንስ…

ፋሲል ከነማ የተጫዋቾችን ውል ማራዘሙን ቀጥሏል !

የዘንድሮው ዓመት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ባለቤት ፋሲል ከነማ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ…

ፋሲል ከነማ የተጫዋቹን ውል አራዘመ !

  በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት የዘንድሮው ዓመት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ክብር ባለቤት ፋሲል…

ፋሲል ከነማ የሱራፌል ዳኛቸውን ውል አራዝሟል

  ፋሲል ከነማ እግርኳስ ክለብ በ2012 የውድድር ዘመን ለቡድኑ ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ የቆየውን የአማካይ ስፍራ…

“ብዙዎቹ ክለቦችና አሰልጣኞች ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂ ላይ እምነት የላቸውም ይሄ መቀየር አለበት”ጀማል ጣሰው (ፋሲል ከነማ)

“ብዙዎቹ ክለቦችና አሰልጣኞች ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂ ላይ እምነት የላቸውም ይሄ መቀየር አለበት” “የአባይ ግድብ ከአደይ…

“ውሳኔውና አላማው ባይገባኝም ከዋሊያዎቹ ውጪ መደረጌን የግድ ተቀብዬዋለው” ሙጂብ ቃሲም /ፋሲል ከነማ/

“ውሳኔውና አላማው ባይገባኝም ከዋሊያዎቹ ውጪ መደረጌን የግድ ተቀብዬዋለው”   “መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዋሊያዎቹ አለመመረጤን ሳይቀበለውቀርቶ…

ፋሲል ከነማ የ20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ቃል ተገባለት፡፡

  ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድንን ለማጠናከር የደጋፊ ማኅበሩ የገቢ ማሰባሰብና ሀብት ማፈላለግ ሥራዎችን እያከናወነ…

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል።

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት (ሀሙስ) እና ዛሬ (አርብ) የተከናወኑ ሲሆን ከነዚህ…