በአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ በሀዋሳ ከተማ ቅድመ ዝግጅታቸዉን እያደረጉ የሚገኙት አፄዎቹ የመሀል ተከላካይ የሆነዉን ምኞት ደበበን የግላቸዉ አድርገዋል።
ፋሲሎች የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች የነበረዉን ምኞት ደበበን በሁለት አመት ኮንትራት ወደስብስባቸዉ ቀላቅለዋል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account