By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Reading: ዋሊያዎቹ በበጎ አድራጎት ተግባር ላይ ተሳተፉ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
Š 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎች

ዋሊያዎቹ በበጎ አድራጎት ተግባር ላይ ተሳተፉ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
Share
SHARE

👉”ለበጎ አድራጎት ስራና ህብረተሰቡን በቀላሉ ለማግኘት
የዋሊያዊቹ አባላት ቅርብ ናቸው”
አቶ ባህሩ ጥላሁን
/የኢት. እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ/

በመላው ኢትዮጵያ ለሚካሄዱ የበጎ ተግባራት ትልቅ ክብር እንዳለውና ፌዴሬሽኑም ተመሳሳይ የበጎ ተግባራት ክንዋኔ ላይ መገኘቱ ማህበራዊ ሀላፊነትን እንደመወጣት እንደሚያየው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።

ካራ የሚገኘው ቦርን አጌን የአእምሮ ጤና ማገገሚያና የፈውስ በጎ አድራጎት ማኅበር የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ጋር በጋራ በመሆን ትላንት የጎበኙት የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን በተለይ ለሀትሪክ ድረገጽ እንደገለጹት
የዋሊያዎቹ አባላት በጉብኝቱ መካተታቸውና በቦታው መገኘታቸው ለማኅበሩ ቀጣይ ጉዞ ትልቅ መነሳሳት እንደሚፈጥርና ተጫዋቾቹ በየሄዱበት ሁሉ አምባሳደር በመሆን የማስተዋወቅ ስራ እንደሚሰሩ ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል።

አቶ ባህሩ እንደገለጹትም ፌዴሬሽኑም በቀጣይ ለበጎ አድራጎት ማህበሩ አቅም በፈቀደ መልኩ የሚያስፈልጉ ነገሮች ሁሉ ለማሟላት እንደሚጥርና ከጎናቸው እንደሚሆን ገልጸዋል ። እንደ ዋና ሾል አስፈጻሚው እምነት ” የአዕምሮ ህመም በየትኛውም ጊዜ በማንናቸውም የሰው ልጅ ላይ ሊከሰት ይችላል ጊዜው ነው የማይታወቀው እንጂ እኛ፣ ቤተሰቦቻችን፣ ጓደኞቻችን፣ የምንወዳቸው ሳይቀሩ እዚህ ሊመጡ ይችላሉና በዚህ መንገድ ማህበረሰቡን የማንቃት ሾል መሰራት አለበት” ሲሉ ገልጸዋል።

- ማሰታውቂያ -

አቶ ባህሩ እንዳስረዱት ” ህመሙ እንደማንኛውም ህመም የሚታከም መሆኑን ማስረዳት ይጠበቃል
ስለህመሙ ለህብረተሰቡ ለመግለጽና ለማስረዳት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋቾች ቅርብ ናቸውና እንደ አምባሳደር ይህን በጎ ተግባር በመደገፍ በቀላሉ ለህብረተሰቡ መግለጽ እንደሚችሉ እምነቱ አለኝ ይህን መሰል ችግር ተቋቁሞ ለማለፍ መሰል ተቋማት እንዲበዙና እንዲበረክቱ የበኩላችንን አስተዋጽኦ እንድናደርግ አደራ እላለሁ” ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

በትላንቱ የማህበሩ ጉብኝቱ ወቅት የማኅበሩ መስራች ፓስተር ኪያ ስብሀት እንደገለጹት “የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች እኛን በመጎብኘታቸው ትልቅ ደስታ ተሰምቶናል ማህበራችን ሰዎች በአዕምሮ ህመም ምክንያት ጎዳና አይወድቁም በሚል መሪ ቃል እየተንቀሳቀሰ በመሆኑ የብሔራዊ ቡድኑ አባላት የበጎ አድራጎቱ አምባሳደር እንድትሆኑ እጠይቃለሁ በጉብኝታችሁ ደስ ብሎናል ለኛ ዛሬ ትልቅ ቀን ነው” ሲሉ ተናግረዋል። የውዳሴ ዲያግኖስቲክ ባለቤት አቶ ዳዊት ኃይሉ በበኩላቸው በጉብኝቱ እንደተደሰቱ በመግለጽ በቀጣይም ከማኅበሩ ጎን እንደሚቆሙ አረጋግጠዋል። አቶ ዳዊት በጉብኝቱ ወቅትም የምግብ ፍጆታዎች እና የፅዳት እቃዎችን ለማህበሩ ለግሰዋል።

በጉብኝቱ ፍጻሜ መዳረሻም ፌዴሬሽኑ ለበጎ አድራጎት ማህበሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ማልያን አበርክቷል። በማኅበሩ የአእምሮ ህሙማን ሆነው ገብተው ያገገሙ አባላት ከውዳሴ ዲያግኖስቲክ ሠራተኞች ጋርም የእግርኳስ ግጥሚያንም አድርገዋል።

ከተመሰረተ ዘጠኝ ዓመት ያስቆጠረው ቦርን አጌን
የአእምሮ ጤና ማገገሚያና የፈዉስ በጎ አድራጎት ማኅበር
120 የአዕምሮ ህሙማንን ከህመማቸው እንዲያገግሙ እየረዳ ሲሆን ወደ 23 የሚጠጉ የህሙማኑ ልጆችን እያስተማረ መሆኑ ታውቋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article አቤል ማሞ ለአዲስ አዳጊው ክለብ ፊርማውን አኑሯል !!
Next Article ፋሲል ከነማ የመሀል ተከላካይ አስፈርሟል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎች

” የሲዳማ ቡና ተጨዋቾችና አሰልጣኞቹ እንደቆየሁበት ክለብ እንዲሰማኝ አድርገውኛል” በዛብህ መለዮ /ሲዳማ ቡና/

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
ፋሲል ከነማ የተጫዋቾቹን ዉል አራዝሟል!!
ለሦስት የትግራይ እግር ኳስ  ክለቦች የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ሊካሄድ ነው !!
ጅማ አባ ጅፋር ከሄኖክ ገምቴሳ ጋር ተለያየ
የቀድሞ ዳኞች የተዋቀሩበት ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ለመብታቸው የታገለውን ኮሚሽነር ሚካኤል ዓርአያን በድጋሚ አገደ…
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

Š Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?