መነሻ ገጽ ሻሸመኔ ከተማ አቤል ማሞ ለአዲስ አዳጊው ክለብ ፊርማውን አኑሯል !!
ሻሸመኔ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አቤል ማሞ ለአዲስ አዳጊው ክለብ ፊርማውን አኑሯል !!

አጋራ
አጋራ

ባለፉት አመታት ለተለያዩ የሊጉ ክለቦች መጫወት የቻለዉ የግብ ዘቡ አቤል ማሞ ለአዲስ አዳጊዉ ክለብ ሻሸመኔ ከተማ ለመጫወት ፊርማዉን ማኖሩ ታውቋል።

ከዚህ ቀደም ለሙገር ሲሚንቶ ፣ መከላከያ ፣ ኢትዮጵያ ቡና መጫወት የቻለዉ እንዲሁም ያለፈዉን አንድ አመት ደግሞ በአዞዎቹ ቤት አርባምንጭ ከተማ ቆይታ የነበረዉ ግብ ጠባቂዉ አቤል ማሞ አሁን ደግሞ ለአዲስ አዳጊዉ ክለብ ሻሸመኔ ከተማ ለመጫወት ፊርማውን ማኖሩ ታውቋል።

ከዚህ በተጨማሪም አዲስ አዳጊዉ ክለብ የነባር ተጫዋቾቹን ወጋየሁ ብርቄ ፣ አሸናፊ ጥላሁን እና ጌታለም ማሙየ ውል ለተጨማሪ አመታት ማራዘሙም ይፋ ተደርጓል።

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...