በአሰልጣኝ ዘርአያ ሙሉ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች ባለፉት ዓመታት በሊጉ ጥንካሬያቸውን ሲያሳዩ ለመጪው የውድድር ዓመት ከወዲሁ ዝግጅት እንደሚጀምሩ ታውቋል ። ሲዳማ ቡና ጥቅምት...
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታወቀ ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ መጋቢት ሰባት 2011 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት ውድድሮች ሳይካሄዱ ሲቆዩ የዘንድሮው የውድድር...
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉት አጼዎቹ ከወዲሁ ተጫዋቾች እንዲሰባሰቡ እና ወደ ካምፕ እንዲገቡ ጥሪ አቅርቧል ። ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ...
በባለፈው የውድድር ዓመት ወደ ሊጉ ያደጉት ሀድያ ሆሳዕናዎች አዲስ ምክትል አሰልጣኛ መሾማቸው ታውቋል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች የቀድሞውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፀሀፊ ዶክተር...
ውልደቱና ዕድገቱ የበርካታ እግር ኳስ ተጨዋቾች እና የኪነ-ጥበብ ሰዎች መፍሪያ በሆነችው የአዲሱ ቄራ አካባቢ ነው፤ አልማዝዬ ሜዳ ደግሞ የእግር ኳስን የተጫወተበት የስፖርት ማዘወተሪያ...
የኢትዮጵያ ቡና የስፖንሰር ሺፕ ሰምምነት ! በአሁን ሰዓት በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ከሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር ጋር በመካሄድ ሲገኝ የተነሱት አንኳር...
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ላይ ብቃታቸውን ካሳዩ ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው ምንተስኖት አሎ ከስሑል ሽሬ ጋር መለያየቱ ታውቋል ፡፡ ምንተስኖት አሎ በተቋረጠው የውድድር...
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እንደሚሳተፉ እርግጥ ከሆነ በኋላ ይበልጥኑ የቡድን ስብስባቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት አጼዎቹ የመስመር አጥቂውን በርከት ደስታ ከ አዳማ ከተማ ማስፈረማቸው ተገልጿል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident