የዲ ኤስ ቲቪው የስፖንሰር ሺፕ ዋጋ 22.5 ሚሊዮን ዶላር ወይስ 68 ሚሊዮን ዶላር “22.5 ሚሊዮን ዶላር እንጂ 68 ሚሊዮን ዶላር ነው የሚለው ስህተት...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሁን ላይ ለድሬዳዋ ከተማ ለመጫወት ቢችልም ከዛ በፊት በነበረው የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው ላሳደገው ክለብ ቅ/ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ኢትዮጵያ ቡናና...
.አቶ መላኩ እንደተናገሩት" ከአሰልጣኝ አሸናፊ ጋር ተነጋግረናል በፍጹም ውሸት ነው አይደረግም ብሎናል አሰልጣኝ አሸናፊ እንደቀልድ ጥሎን ይሄዳል ብለን አናምንም በኛ በኩል ቃል...
በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለአርባ ምንጭ ፣ ሲዳማ ቡና እና መከላከያ በመጫወት ያሳለፈውን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አበበ ጥላሁንን ማስፈረማቸውን አሳውቀዋል ።...
“በሐዋሳ የአሰልጣኝነት ቆይታዬ በአንዴ ተነስቼ ውጤት አመጣለው አልልም” “የእኔ የመጀመሪያ እቅዴና ግቤ በወጣት ተጨዋቾች የተገነባ ጠንካራ ቡድንን መስራት ነው” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት በኢትዮጵያ...
አሌክስ ተሰማ ስሑል ሽረን ተቀላቅሏል። ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ድንቅ አመታትን ያሳለፈው ተከላካዩ አሌክስ ተሰማ በርካታ ተጫዋቾችን ያጣው ስሑል ሽረን ተቀላቅሏል። ተጫዋቹ...
አምና የቀድሞ የክለቡ አሰልጣኝ ሲምዖን አባይ ከክለቡ መሰናበታቸውን ተከትሎ ቡድኑን በጊዜያዊነት ይዞ የነበረው ፍሰሃ ጥዑመልሳን ዘንድሮ በዋና አሰልጣኝነት ከተሸመ ቡኃላ አብረዋቸው የሚሰሩ...
*.. ከዋሊያዎቹ በጉዳት እረፍት የተሠጠው ባዬ ለፊርማ እንዴት መጣ የሚለው እያነጋገረ ነው... በኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ተገኝቶ ያልፈረመ ተጨዋች ለሌላ ክለብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident