“ለሁለት ዓመት ዋንጫ ያጣንበት ሳይሆን የተነጠቅንበትና የተቀማንበት ጊዜ ነው” አቶ አብነት ገ/መስቀል (የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የቦርድ ፕሬዝዳንት) ዘንድሮ 85ኛ አመት የምስረታ በአሉን...
“ለሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ጉብዝናዬን በመሠከረ አሰልጣኝ ለዋሊያዎቹ አለመመረጤ ያማል” “በዝርክርክነትና በማን አለብኝነት በሚሰሩ ስራዎች የመጫወት እድሌን ተነፍጌያለሁ” መሳይ አያኖ/ሲዳማ ቡና/ ለተደጋጋሚ ጊዜያት ሀገሩን...
በርካታ ተጫዋቾቻቸውን ያጡት አዳማ ከተማዎች በወጣቶች ላይ ተስፋውን ያደረገውን አሰልጣኝ ክለቡን እንዲመራ መርጠዋል ። በአዳማ ከተማ ያለፉትን ዓመታት በምክትል አሰልጣኝነት ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ...
ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር የተለያዩት ሰበታ ከተማዎች የተጫዋቾቻቸውን ውል እያራዘሙ ይገኛሉ ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ብቃቱን ሲያሳይ የቆየው አንተነህ ተስፋዬ በሰበታ ቤት...
ሀዲያ ሆሳዕና ያስፈረማቸውን ተጨዋቾች የማጣት ስጋት ውስጥ መግባቱ እየተነገረ ነው፡፡ የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጥቅማ ጥቅሞችና ቃል የገባውን ክፍያ በመፈፀም ለ1 አመት ማቆየቱን ያረጋገጠው...
በተቋረጠው የውድድር ዓመት ድንቅ ጅማሮን ማሳየት የቻሉት ቢጫ ለባሾቹ በዝውውር መስኮቱ ዘግየት ብለው ቢገቡም በዛሬው ዕለት አራት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል ። ወልዋሎች በዛሬው...
ከቀናት በፊት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የቡድን አባላት በዛሬው ዕለት ውጤቱ ሲደርሳቸው ሁሉም የቡድን አባላት ነፃ መሆናቸው...
ሰበታ ከተማን ሊይዝ ነው ተብሎ በከፍተኛ ሁኔታ ሲወራበት የነበረው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ መሆኑ ተረጋግጧል:: አሰልጣኙ በትላንትናው ዕለት ፌዴሬሽን ጽ/ቤት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident