የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
The BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ከበፊትም ጀምሮ ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ያስደስተኛል” ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ (ኢት.ቡና)

"ለኢትዮጵያ ቡና ስትጫወት የማሊያው ክብር ከነፍስህ እኩል ዋጋ እንዳለው ልታውቅ ይገባል" "ከበፊትም ጀምሮ ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ያስደስተኛል" ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ (ኢት.ቡና) አፍሪካ የሚለው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ጉዳቱ ሲደርስብኝ በደመነፍስ ውስጥ ስለነበርኩ ምንም ነገርን አላስታውስም፤ አሁን ወደ ጤንነቴ ተመልሻለሁ”ታሪክ ጌትነት /አዳማ ከተማ/

"ጉዳቱ ሲደርስብኝ በደመነፍስ ውስጥ ስለነበርኩ ምንም ነገርን አላስታውስም፤ አሁን ወደ ጤንነቴ ተመልሻለሁ" "ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብን የቡድኔን ጓደኞች እና ቤተሰቦቼን ከጎኔ ስለነበሩ አመሰግናችኋለሁ" ታሪክ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ክትፎዎቹ አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ !

ከሐዋሳ ከተማ ፍሬማ ጊዜ በኋላ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሰበታ ከተማዎችን መቀላቀል ችሎ የነበረው እስራኤል እሸቱ የአሰልጣኝ ደግ አረገ ይግዛውን ስብስብ ወልቂጤ ከተማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በትላንትናው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ግጥሚያዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሊግ ካምፓኒ የፋሲል ከነማ አመራሮችን አገደ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ 9 ሰአት ላይ የሚደረገውን የፋሲል ከነማና የቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ ጨዋታ ላይ የፋሲል ከነማ የቦርድ አመራርና የደጋፊ ማህበርን አመራሮች እንዳይገቡ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አበባው ሰለሞንና ወልቂጤ ከተማ ሊለያዩ?

ከከፍተኛ ሊግ እልህ አስጨራሽ ትግል በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ከፕሬዝዳንቱ አበባው ሰለሞን ጋር ሊለያይ መሆኑ ተሰምቷል። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ግጥሚያዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ...