መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊግ ካምፓኒ የፋሲል ከነማ አመራሮችን አገደ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሊግ ካምፓኒ የፋሲል ከነማ አመራሮችን አገደ

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እሁድ 9 ሰአት ላይ የሚደረገውን የፋሲል ከነማና የቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ ጨዋታ ላይ የፋሲል ከነማ የቦርድ አመራርና የደጋፊ ማህበርን አመራሮች እንዳይገቡ ማገዱን የሊግ ካምፓኒ የውድድርና ስነስርአት ኮሚቴ አስታውቋል።

ፋሲል ከነማ ከባህርዳር ከተማ፣ ከሀዋሳ ከተማና ከሰበታ ከተማ ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ አሳይተዋል ባለው የዲሲፕሊን ጥሰት መሆኑን በላከው ደብዳቤ ይፋ አድርጓል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡናና መቻል ያለ ግብ ስለያዩ፤ ወላይታ ድቻ ወልዋሎን በማሸነፈ የድል ጉዞውን ቀጥሏል!

በአቤኔዘር አበበ ሲዳማ ቡና ከመቻል ጋር ያለ ግብ ሲለያዩ፣ ወላይታ ድቻ ወልዋሎ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀይቆቹ የመጀመሪያ ድላቸውን ሲያሳኩ፣ ፈረሰኞቹም በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቁ!

በአቤኔዘር አበበ ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳኩ ሀዋሳ ከተማ...