ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ አዲሱ የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የመጀመሪያውን ተጨዋች ለማስፈረም ተስማምቷል።
የቀድሞ የድሬዳዋ ከተማ አምበል ኤሊያስ ማሞ የአሰልጣኙ የመጀመሪያ ፈራሚ ለመሆን የተስማማ ሲሆን በቀጣዩ ሰኞ 4 ሰአት ከጅማ አባጅፋር ጋር ለሚደረገው የ14ኛ ሳምንት ጨዋታ እንዲደርስ ለማድረግ የአዳማ ሰዎች እየሰሩ መሆናቸው ታውቋል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ