ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

በመከራ ተፈትና የተረፈችው የተስፋሁን ጋዲሳ ህይወት

(የመጀመሪያ ክፍል) በመከራ ተፈትና የተረፈችው የተስፋሁን ጋዲሳ ህይወት “ፈጣሪን ከለመንከው፣ ካመንከው ከእሳትና ከመከራ እንደሚያወጣ በችግሬ ተምሬያለሁ” ተስፋሁን ጋዲሳ (ኮል) የቀድሞው ተጨዋች የሆነው ሁሉ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስና ማታሲ ሊለያዩ ይሆን?

  " እኔ ትልቅ ተጫዋች ነኝ የትም ሄጄ መጫወት እችላለው " ፓትሪክ ማታሲ " በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ታሪክ ውስጥ የውጭ ሀገር ተጫዋች እንደ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ ተጫዋች በጉዳት ከስብስቡ ውጪ ሆነ

በዘንድሮው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ እየታ ውስጥ በመግባት ሳቢ እንቅስቃሴ ማድረግ ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል ቀዳሚው የሆነው የወልቂጤው አብድል ከሪም ወርቁ በነበረበት ጉዳት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማ

“ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡናን ማሸነፋችን ለእኛ ጥርጊያ መንገድ እንጂ ፍፃሜ አይደለም” አሰልጣኝ ስዩም ከበደ /ፋሲል ከነማ/

  ፋሲል ከነማ በእስካሁኑ የፕሪሚየር ሊግ ጉዞው ስኬታማና የዋንጫ ቡድን መሆኑን እያሳየ ነው ከ15 ጨዋታ 12 ጊዜ አሸንፎ 2 ጊዜ አቻ ወጥቶ 1...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ያገኛሉ*.... "ፈጣሪን ከለመንከውና ካመንከው ከእሳትና ከፈተና እንደሚያወጣ ተምሬያለሁ" የሚለው የተስፋሁን ጋዲሳ/ኮል/ ከይስሃቅ...

ሴካፋካፍዜናዎች

ኢትዮጵያ ሴካፋ ውድድርን እንድታዘጋጅ ተመርጣለች !

በዛሬው ዕለት ካፍ መደበኛ ስብስባውን በራባት ሞሮኮ በማካሄድ ላይ ሲገኝ በርካታ ውሳኔዎች እንደሚሰሙ ይጠበቃል ። አሁን በወጡ መረጃዎች ኢትዮጵያ የሴካፋ ሲኒየር ዋንጫን ለማዘጋጀት...

LIVESCOREቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  16ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  ድሬዳዋ ከተማ 1     -   FT 3 ኢትዮጵያ ቡና   ጁኒያስ ናንጃቤ 3'...

LIVESCOREሀዋሳ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

16ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  ሀዋሳ ከተማ 1     -   FT 1    ቅዱስ ጊዮርጊስ    ኤፍሬም አሻሞ 61'...