ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ጠንካራ ተፎካካሪና የዋንጫ ቡድን ሆነን ለመቅረብ ውስጣችንን እየፈተሽን ነው” ቅዱስ ጊዮርጊሶች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተጨዋቾች ዝውውርና ቅጥር በፊት መሰረታዊ ችግሩን እየመረመረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዝውውር መስኮቱ ሀምሌ1/2013 ከመከፈቱ በፊት የተለያዩ የዝውውር ወሬዎች ቢወሩም ተአማኒነት የሌላቸውና ገና...

ዜናዎች

ኢትዮ-አፍሪካ የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር ሻምፒዮና ሆነ

እውቁን የቀድሞ የሀገር ባለውለተኛና ድንቅ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋችን አሰግድ ተስፋዬን/ጂሪየስ/ የአራተኛ ዓመት ህልፈትን አስመልክቶ በ8 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው የመታሰቢያ እግር ኳስ ውድድር...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል በሀገር ውስጥ...

ዜናዎች

2ኛ ዙር የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ገደብ ለመጨረስ ግንባታው እየተፋጠነ መሆኑ ተገለጸ

የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን የ2ኛ ዙር የብሔራዊ ስታዲየም ግንበታ ሂደትን ተዘዋውረው ከጎበኙ በኃላ ለተለያዩ ሚዲያ ተቋማት ማብራሪያ ሰጠዋል ፡፡ በገለፃው የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር...

ዜናዎች

የአዲስ አበባ ስታዲየምን እድሳት ለማድረግ የውል ስምምነት ተካሄደ ።

የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ ከተቋራጭ ድርጅቱ ጋር ዛሬ የውል ስምምነት አድርጓል ። እድሳቱ በቅድሚያ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ባህርዳር ከተማን ለቋል

ባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ያደረጉትን ረዘም ያለ ውይይት ተከትሎ በስምምነት ለመለያየት ወሰኑ። ባህርዳር ከተማ ራሱን በጠንካራ የፋይናንስ አቅም ለማጠናከር የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ...

The BiG Interviewባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ለትልልቆቹም ይሁን ለደካማዎቹ ቡድኖች እኩል ትኩረት አለመስጠታችን ጎድቶናል ውጤትም ቀይሮብናል”

"ለትልልቆቹም ይሁን ለደካማዎቹ ቡድኖች እኩል ትኩረት አለመስጠታችን ጎድቶናል ውጤትም ቀይሮብናል" "ርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ስለራሴ ነው በግሌ ለአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ታዛዥም ሆነ ታማኝ ነበርኩ"...

ሴካፋዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሴካፍ ተጋባዥ ሀገሯን አሳወቀ !

ከሰኔ ሀያ ስድስት ጀምሮ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የዘንድሮው የውድድር ዓመት ሴካፋ ከ 23 ዓመታ በታች ተጫዋቾች ብቻ እንደሚሳተፉበት ይታወቃል ። ከ ሰኔ 26...