-የምድብ ድልድሉም ይፋ ሆኗል ስምንት ክለቦች የሚሳተፉበት 15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከመስከረም 15 እስከ 30/2014 በአበበ ቢቂላ እንደሚካሄድ ይፋ ሆነ። ቤስት ዌስተርን...
ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከዩጋንዳው ዩአርኤ ስፖርት ክለብ ጋር እሁድ መስከረም 9/2013 ዓ.ም ላለበት የ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ ደጋፊዎች በስታዲየም ተገኝተዉ ጨዋታዉን እንዲታደሙ...
በየወሩ ይፋ በሚደረገው የፊፋ የሀገራት ደረጃ ኢትዮጵያ 3 ደረጃዎችን በማሻሻል ከነበችበት 137ኛ ደረጃ ወደ 134ኛ ከፍ ማለት ችላለች ። እንዲሁም በአፍሪካ ከነበረችበት የ40ኛ...
በ2022 በኢንተርናሽናል ዳኝነት ለመስጠት ባለው ሁለት ኮታ ላይ ለመግባት የሚደረገው ፍልሚያ አጓጊ ሆኗል። ትላንት በተካሄደው ኩፐር ቴስት ኢንተርናሽናል አርቢትር ብሩክ የማነብርሃን በመውደቁ ኢንተርናሽናል...
የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ሁለቱ የሊጉ ክለቦች ማለትም ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ በዛሬዉ ዕለት ከተለያዩ ክለቦች ከተሰባሰቡ ተጫዋቾች (ከስብስብ)...
ስፖርት ለሰላም ፣ ለወንድማማችነት ፣ ለጋራ ዕድገት በሚል ሀሳብ የአገራቸዉ ሊግ ላይ ይንፀባረቁ የነበሩትን ኢ-ስፖርታዊ ድርጊቶች ለማስቀረት ከኢትዮጵያ ቡና እና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች...
- በሁለቱም ጾታዎች ተተኪዎቹ ነገ ይታወቃሉ በየአመቱ የሚካሄደውና በኢንተርናሽናል ደረጃ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ዳኞችን ለመምረጥ በተካሄደው ኩፐር ቴስት ሁለት ዳኞች ወደቁ። ዛሬ በአዲስ አበባ...
በአሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ እየተመሩ በሀዋሳ ከተማ ታደሰ ኢንጆሪ ሆቴል መቀመጫቸዉን በማድረግ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ የሚገኙት ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸዉ ታዉቋል። አምና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident