ድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል !!

በአሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ እየተመሩ በሀዋሳ ከተማ ታደሰ ኢንጆሪ ሆቴል መቀመጫቸዉን በማድረግ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ የሚገኙት ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸዉ ታዉቋል።

አምና በሀዲያ ሆሳና ቤት በመጫወት ያሳለፈው ግብ ጠባቂዉ ደረጀ አለሙ በይፋ ወደ ድሬዳዋ ከተማ ማምራቱ ተረጋግጧል።

ከዚህ ቀደም በአዳማ ከተማ፤ ዳሽን ቢራ እና ወልደያ ከተማ በመጫወት ያሳለፈው ደረጀ አለሙ በብርቱካናማዎቹ ቤት ለአንድ ዓመት የሚያቆየውን ፊርማ አኖሯል፡፡

Writer at Hatricksport

Facebook

Ermias Misganaw

Writer at Hatricksport

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *