ኢትዮጵያ ደረጃዋን አሻሽላለች

በየወሩ ይፋ በሚደረገው የፊፋ የሀገራት ደረጃ ኢትዮጵያ 3 ደረጃዎችን በማሻሻል ከነበችበት 137ኛ ደረጃ ወደ 134ኛ ከፍ ማለት ችላለች ። እንዲሁም በአፍሪካ ከነበረችበት የ40ኛ ደረጃ አንድ ከፍ በማለት 39ኛ ሆናለች ።

በአለም ዋንጫ ማጣሪያው በኢትዮጵያ ምድብ የሚገኙት ጋና 53 ኛ ፤ ደቡብ አፍሪካ 73ኛ እና ዚምባብዌ 113ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ።

Writer at Hatricksport

Habtamu Mitku

Writer at Hatricksport