ቡናማዎቹ ጨዋታቸዉን ያለ ደጋፊ ያደርጋሉ !!

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከዩጋንዳው ዩአርኤ ስፖርት ክለብ ጋር እሁድ መስከረም 9/2013 ዓ.ም ላለበት የ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ ደጋፊዎች በስታዲየም ተገኝተዉ ጨዋታዉን እንዲታደሙ ለፌደሬሽኑ ደብዳቤ ቢያስገቡም ከካፍ በተላለፈ መልዕክት መሰረት ጨዋታዉ ከኮቪድ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ያለ ደጋፊ በዝግ እንደሚካሄድ ተረጋግጧል።

Writer at Hatricksport

Facebook

Ermias Misganaw

Writer at Hatricksport