የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

32 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እንደማይሳተፍ አስታወቀ

  18ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም አምስት ድረስ እንዲካሄድ ከቀናት በፊት መርሐግብር እንደወጣለት ይታወሳል። በስድስት ክለቦች መካከል ይካሄዳል በተባለው...

ሀዲያ ሆሳዕናአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የሶስተኛ ቀን ዉሎ ቡናማዎቹ ነጥብ ሲጋሩ ሀድያ ሆሳዕና ማሸነፍ ችሏል !!

ከቀናት በፊት መስከረም 7 አንድ ብሎ መከናወን የጀመረዉ እና ለሚቀጥሉት ሰባት ያህል ቀናት በአበበ ብቂላ ስታዲየም የሚከናወነው 17ተኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬም...

ዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

የሲቲ ካፑን ዋንጫ ባህርዳር ከተማ የሚያሸንፍ ከሆነ የመውሰድ መብት አግኝቷል

ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ ክለቦች የሲቲ ካፑን ዋንጫ የመውሰድ መብት እንዳላቸው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ እንደገለጸው "ከውጪ የመጡ ክለቦች ቢያሸንፉ ዋንጫ...

ዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

በሲቲ ካፑ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ላይ የሰአት ለውጥ ተደርጓል

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎችን አጠናቆ በነገው ዕለት ሁለት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል ። እስካሁን የተደረጉት ጨዋታዎች በ8 እና በ10 ሰአት ሲካሄዱ...

መከላከያአዲስአበባ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫጅማ አባጅፋር

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል !!

ከመስከረም 15 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተከናወነ የሚገኘዉ የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ መካሄዳቸዉን ይቀጥላሉ። በምድብ አንድ የተደለደሉት አዲስአበባ ከተማ...

አዳማ ከተማዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

ምንተስኖት አዳነ አዳማ ከተማን ይቅርታ ጠይቋል

የአዳማ ከተማው ምንተስኖት ከበደ የቀድሞ ክለቡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ላሳዩት ክብርና ለሰጠው ምላሽ ለተቆጡት አዳማ ከተማዎች ይቅርታ ጠየቀ። ተጨዋቹ አዳማ ከተማ በባህርዳር ከተማ...