የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎችን አጠናቆ በነገው ዕለት ሁለት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል ። እስካሁን የተደረጉት ጨዋታዎች በ8 እና በ10 ሰአት ሲካሄዱ ቆይተዋል ።
ነገር ግን በነገው ዕለት የሚካሄዱት ጨዋታዎች በአቻ ከተጠናቀቁ ተጨማሪ ደቂቃዎችን ስለሚፈልጉ ይህም ደግሞ ሰአቱን ወደ ምሽት ስለሚገፋው የአበበ ቢቂላ ስታድየምም በምሽት ጨዋታ ማስተናገድ አለመቻሉን ተከትሎ በጨዋታዎቹ ሰአት ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ሆኗል ።
የተሻሻለው ፕሮግራም
7:00 ጅማ አባ ጅፋር ከ ባህርዳር ከተማ
9:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ
አስተያየት ይስጡ