ዜናዎች

4370 መጣጥፎች
LIVESCOREመከላከያአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫአዲስአበባ ከተማዜናዎች

አዲስአበባ ከተማ ከ መከላከያ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

    አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ        አዲስአበባ ከተማ  0       -   FT   2     መከላከያ     ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል በሀገር ውስጥ ዘገባችን በዲሲፕሊኑና በታታሪነቱ የሚታወቀው አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና ፈራሚ ስዩም...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አስቻለዉ ግርማ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ማምራቱ ዕርግጥ ሆኖአል !!

በ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዉድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ ሲቀላቅሉ...

አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

የአዲስ አበባ ዋንጫ የኮከቦቹ ዋንጫ ኢትዮጵያ ደርሷል

15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል። በውድድሩ ላይ በየጨዋታው ኮከብ እሚሆኑ ተጫዋቾች ከአውሮፓ ተሰርቶ የመጣውና ለየጨዋታው ኮከቦች የሚሰጠው ዋንጫ ዛሬ አዲስ...

The BiG Interviewአፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

“በመጀመሪያው ተሳትፏችን በኮከብ ግብ አግቢነት በመሸለሜ፣ የራሴንና የሀገሬን ስም በታሪክ መዝገብ በማስፈሬ ተደስቻለሁ” ሎዛ አበራ (የኢት.ንግድ ባንክ)

ደምቃ ማንፀባረቋን የቀጠለችው ሎዛ አበራ "በመጀመሪያው ተሳትፏችን በኮከብ ግብ አግቢነት በመሸለሜ፣ የራሴንና የሀገሬን ስም በታሪክ መዝገብ በማስፈሬ ተደስቻለሁ" ሎዛ አበራ (የኢት.ንግድ ባንክ) ኢትዮጵያ...

አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

“ከሲቲ ካፑ ገቢ ለመከላከያ ሰራዊታችን ድጋፍ እናደርጋለን” የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

"ከተመሠረተ 60 አመት ቢሞላውም የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ማርኬቲንግ ዲፓርትመንት አልነበረውም መኪናም የለውም" ሲል የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።" ፌዴሬሽኑ ከዳሽን ባንክ...

አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

ሲቲ ካፑ በኢት.ቡናና ጅማ አባጅፋር ፍልሚያ ይከፈታል

15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ ሲጀመር የመክፈቻውን ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባጅፋር ያደርጋሉ። የደቡብ ሱዳኑ ክለብ ሙኒኪ ባለመምጣቱ የአሸናፊ በቀለ ጅማ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ የመሃል ተከላካይ አስፈርሟል!!

በአሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ እየተመሩ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ ታደሰ ኢንጆሪ ሆቴል መቀመጫቸዉን በማድረግ እየከወኑ የሚገኙት ድሬ ከተማዎች አውዱ ናፊዑ የተባለ የመሃል ተከላካይ...