መነሻ ገጽ አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የአዲስ አበባ ዋንጫ የኮከቦቹ ዋንጫ ኢትዮጵያ ደርሷል
አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

የአዲስ አበባ ዋንጫ የኮከቦቹ ዋንጫ ኢትዮጵያ ደርሷል

አጋራ
አጋራ

15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል።

በውድድሩ ላይ በየጨዋታው ኮከብ እሚሆኑ ተጫዋቾች ከአውሮፓ ተሰርቶ የመጣውና ለየጨዋታው ኮከቦች የሚሰጠው ዋንጫ ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል።

15ኛው የአዲስ አበባ ዋንጫ ቅዳሜ ሲጀመር አዲስ አበባ ከተማ ከመከላከያ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባጅፋር በ8 እና በ10 በሚደረጉ ጨዋታዎች ኮከብ ሆኖ ማን ይሸለማል? የሚለው አጓጊ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...