መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና አስቻለዉ ግርማ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ማምራቱ ዕርግጥ ሆኖአል !!
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አስቻለዉ ግርማ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ማምራቱ ዕርግጥ ሆኖአል !!

አጋራ
አጋራ

በ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዉድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ ሲቀላቅሉ የቆዩት ሀድያ ሆሳዕናዎች አሁን ደግሞ የመስመር ተጫዋቹን አስቻለው ግርማ ማስፈረማቸዉ ተሰምቷል።

ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ ቡና ፣ ሀዋሳ ከተማ ፣ ጅማ አባጅፋር ፣ ሰበታ ከተማ አና ድሬዳዋ ተጫዉቶ ማሳለፍ የቻለዉ አጥቂዉ አስቻለዉ ግርማ የ2014ን የዉድድር አመት በሀድያ ሆሳዕና መለያ የምንመለከተው ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...