ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እንደማይሳተፍ አስታወቀ

  18ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም አምስት ድረስ እንዲካሄድ ከቀናት በፊት መርሐግብር እንደወጣለት ይታወሳል። በስድስት ክለቦች መካከል ይካሄዳል በተባለው...

Caf confederation cupኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማዜናዎች

ካፍ ኢንተ.አርቢትር በአምላክ ተሰማን በኢንተ.አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩ ቀየረ…

ዋሊያዎቹ የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ ባወጣው መርሃግብር መሰረት የፊታችን ረቡዕ ዳሬሰላም ላይ ከታንዛኒያ አቻቸው ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዛሬ ጠዋት ወደ ታንዛኒያ አቅንተዋል። በካፍ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የአካል ብቃትና የቪዲዮ አናሊሰት የግድ አስፈላጊ አይደለም” ገብረመድህን ሃይሌ /የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ /

በውጪ ሃገር የሚጫወቱ ኢትዮጵያዊያን ተጨዋቾች ፕሮፌሽናልነት ይዘው ስለሚመጡ አብረው መዘጋጀታቸው ጥቅሙ የበዛ ነው ሲል አሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ ተናገረ። ዋሊያዎቹ በቀጣዩ ሳምንት ከሜዳ ውጪ...

ቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“ከምወደው ቅዱስ ጊዮርጊስ የለቀቅኩት ተገፍቼ ነው” “አቶ አብነትና ደጋፊው ለኔ ባላቸው አክብሮት ደስተኛ ነኝ እኔም ለነሱ ትልቅ ክብር አለኝ.” ሄኖክ አዱኛ / ሃራስ አሌሁዳድ/

የእግርኳስ ህይወቱ እየጨመረ የመጣ ነው ..... በከፍተኛ ሊግ ለሀላባ ከተማ በመጫወት የከፍታ ጉዞውን የጀመረው እንግዳችን ሁለት አመት ከተጫወተ በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ ለሚጫወተው ድሬዳዋ...

አትሌቲክስዜናዎች

አትሌት መዲና ኢሳ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች

በፔሩ ሊማ በመካሄድ ላይ ባለው የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ቀን አንድ የወርቅ እና ሁለት የብር ሜዳልያዎችን አሳክታለች። በሴቶች 5...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አቡበከር ናስር እና አቤል ያለው የዋልያዎቹን ስብስብ እንደማይቀላቀሉ ተረጋገጠ

ለ2025 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ከተማ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን እንደማያገኝ ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ...

ሲዳማ ቡናዜናዎች

ሲዳማ ቡና ሴት ዋና ስራ አስኪያጅ ቀጠረ…

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው /ሞውሪንሆ/ የሚመራው የሲዳማ ቡና እግርኳስ ክለብ የመጀመሪያዊቷን ዋና ስራ አስኪያጅ ቀጠረ። የክለቡ ቦርድ በሙያዋ ሳይካትሪስት የሆነችውና በጤና ዘርፍ ላይ የተሰማራችውን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ዝውውራቸው አጠራጣሪነት የታየበት 9 ተጨዋቾች ለጥያቄ ተጠሩ….

ከጸደቀው የክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያ  ውጪ የሆነ አሰራርን ተከትሎ ዝውውር ፈጽመዋል በሚል የተጠረጠሩ ዘጠኝ ተጨዋቾች በፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ለጥያቄ መጠራታቸው ተሰማ።...