በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው /ሞውሪንሆ/ የሚመራው የሲዳማ ቡና እግርኳስ ክለብ የመጀመሪያዊቷን ዋና ስራ አስኪያጅ ቀጠረ።
የክለቡ ቦርድ በሙያዋ ሳይካትሪስት የሆነችውና በጤና ዘርፍ ላይ የተሰማራችውን ወ/ሮ ከነአን በለጠን ዋና ስራ አስኪያጁ አድርጎ ሾሟል። ቦርዱ ዛሬ ምሽት ከቡድኑ አባላት ጋር በሚኖረው የራት ግብዣ ላይ አዲሷን ስራ አስኪያጅ ያስተዋውቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account