የጨዋታ ዘገባ | ወልቂጤ ከተማ በጌታነህ ከበደ የቅጣት ምት ግብ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

በአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ላይ በመጀመሪያው ጨዋታ የተገናኙት ድሬዳዋ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸውን ከ9 ሰዓት ጀምሮ አድርገው ክትፎዎቹ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | የአብዱልከሪም ወርቁ ብቸኛ ግብ ወልቂጤ ከተማ የአመቱን የመጀመሪያ ድል እንዲያገኝ አስችሎታል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን ከ ሀዋሳ ከተማ ከ12 ሰአት ጀምሮ አገናኝቶ ጨዋታው በወልቂጤ ከተማ የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል

በሁለቱም ክለቦች በኩል በቋሚ አሰላለፍ ከሊጉ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታቸው የተወሰኑ ለውጦችን አድርገው የገቡ ሲሆን በባህር ዳር ከተማ በኩል አንድ ቅያሪ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | በበዛብህ መላዮ የመጀመሪያ አጋማሽ ግብ አፄዎቹ ጣፋጭ ድልን ተጎናጽፈዋል !!

ወልቂጤ ከተማን እና ፋሲል ከነማን ያገናኘዉ የሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል። በአፄዎቹ በኩል ባለፈዉ ሳምንት

Read more

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማና ወልቂጤ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ሶስተኛ ጨዋታ የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ በአንድ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ። በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ 9

Read more

ጌታነህ ከበደ በዝዉዉር መስኮቱ መዝጊያ ዕለት ማረፊያዉ ታዉቋል !!

በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በወርሀ መጋቢት ከክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዲሲፕሊን ግድፈት ፈፃሟል በሚል ታግዶ የቆየዉ ጌታነህ ከበደ ምንም

Read more

አንጋፋው ተከላካይ ወልቂጤ ከተማን ተቀላቅሏል !!

በአሰልጣኝ ጳዉሎስ ጌታቸዉ(ማንጎ) እየተመሩ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ክትፎቹ የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ብሐራዊ ቡድን እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች

Read more

ወልቂጤ ከተማ አይቮሪኮስታዊ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል !!

ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች አንፃር ዘግየት ብለዉ ወደ ዝዉዉር ገበያው የገቡት ክትፎዎቹ በዛሬዉ ዕለት አይቮሪኮስታዊዉን ግብ ጠባቂ ሲላቫይን ጎቦሆ የግላቸው ማድረጋቸው

Read more

“አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር ከወልቂጤ ከተማ ጋር እቀጥላለው” አብዱልከሪም ወርቁ /ወልቂጤ ከተማ/

ለወልቂጤ ከተማ ክለብ ላለፉት ተከታታይ አመታቶች በመጫወት ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል፤ በተለይም ደግሞ በዘንድሮው ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ውድድር ላይ የበርካቶችን

Read more

ፍሬዉ ሰለሞን/ጣቁሩ/ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል!!

በዝዉዉሩ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የዉድድር አመቱን በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈዉን አማካኙን ፍሬዉ ሰለሞን የግላቸዉ ማድረግ ችለዋል። በድንቅ ብቃት ረዘም

Read more