የ17ኛው ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር በይፋ በአንድ ጨዋታ ዛሬ ሲካሄድ ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ አገናኝቶል :: ጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች ድንቅ ደጋፊዎች...
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ለ3ሳምንታት የሚቋረጥ ይሆናል። ከዛ በፊትም 17ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የሚከናወኑ...
"የተጫወትነው ከጠንካራው ጊዮርጊስ ጋር ነው፤ ውጤቱ ይገባን ነበር ብዬ አስባለሁ።"አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው ወልቂጤ ከተማ "ከ20 ደቂቃ በኋላ ግን ለምን መጫወት እንዳቆምን አላውቅም፤ ከተጫዋቾቹ...
የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስን እና አዲስ አዳጊውን ወልቂጤ ከተማ በ16ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአንጋፋው አዲስ አባባ ስታድዮም ዛሬ 10...
የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ: ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ቀን: እሁድ የካቲት 28/2012 የጨዋታ አርቢተር: ፌደ. አርቢተር አሸብር...
ወልቂጤ ከተማ በዲሲፕሊን ኮሚቴ ቅጣት ተላልፎበታል። በ13ኛው ሳምንት መርሃግብር ወልቂጤ ከተማ ሲዳማ ቡናን ባስተናገደበት ለተከሰተው ስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ጥፋተኛ ነው በሚል የዲሲፕሊን...
የሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ወልቂጤ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል። አብይ ኤርሳሞ ላይ የተደረገው የሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ላይ በደጋፊዎች መካካከል...
ቢጫ ለባሾቹ ወልቂጤን አስተናግደው 3-3 አቻ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ። የወልቂጤ ከተማው አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው አስተያየታቸውን ሲሰጡን የወልዋሎ ደጋፊዎች በተጫዋቾቻቸው ሲገልፁ በነበሩበት ተቃውሞ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident