By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ መሪ መሆን ሲችል ፤ ወልቂጤ ከተማም ወደ ድል ተመልሷል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችኢትዮጵያ ንግድ ባንክሀምበሪቾ ድራሜወልቂጤ ከተማየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ መሪ መሆን ሲችል ፤ ወልቂጤ ከተማም ወደ ድል ተመልሷል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሄኖክ አበበ መሪነት በጀመረዉ የዕለቱ ጨዋታ ያን ያህል ማራኪ የሚባል የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ መመልከት ያልተቻለ ሲሆን ሁለቱም ክለቦች በአብዛኛው ኳስን በመቆጣጠር በጨዋታዉ አንዳች ነገር ለመፍጠር ሲሞክሩም ተስተውሏል።

አንዳችም ኢላማዉን የጠበቀ ሙከራ ባልተደረገበት የመጀመሪያው አጋማሽ በቀኝ መስመር በኩል ፀጋየ ብርሀኑ ክሮስ አድርጎ የነበረዉን ኳስ ብርሀኑ በቀለ በቀጥታ በጭንቅላቱ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ኳሷ ወደ ውጭ ወጥታለች።

በጨዋታው መሐል በ25ተኛዉ ደቂቃ ላይም የወላይታ ዲቻዉ ተከላካይ መልካሙ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ የወጣበት አጋጣሚ በአጋማሹ የተፈጠረ ተጠቃሽ ሁነት የነበረ ሲሆን ፤ ከዚህ በተጨማሪ ግን ይህ ነዙ የሚባል እንቅስቃሴ ሳንመለከትበት አጋማሹ ፍፃሜዉን አጊኝቷል።

- ማሰታውቂያ -

ሁለተኛዉ አጋማሽ እንደ መጀመሪያዉ አጋማሽ ሁሉ በሁለቱም ክለቦች በኩል በተቀዛቀዘ የጨዋታ እንቅስቃሴ ቀጥሎ የነበረ ሲሆን በ78ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግን በመርሐግብሩ በተደረገ የመጀመሪያ ኢላማዉን የጠበቀ ሙከራ ግብ ተቆጥሯል። በዚህም ከግራ መስመር በኩል ሄኖክ ኢሳያስ ያሻማዉን ኳስ ያገኘዉ ተመስገን በጅሮንድ በግንባሩ በመግጨት ኳሷን መረብ ላይ አሳርፎ ክለቡን መሪ አድርጓል። በዚህ ሂደት በቀጠለዉ ጨዋታም በ94ኛዉ ደቂቃ ላይ ናትናኤል ናሲሮን በሁለተኛ ቢጫ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቶ ጨዋታዉ በወልቂጤ ከተማ 1ለዐ አሸናፊነት ተጠናቋል።

* በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ምሽት አንድ ሰዓት ላይ በተደረገዉ ጨዋታ የአሰልጣኝ በፀሎት ልዑል ሰገድ ቡድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ መሪ መሆን የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል ።

ምሽት አንድ ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሚካኤል ጣዕመ ፊሽካ እና በዝናባማ አየር ታጆቦ በጀመረዉ የምሽቱ መርሐግብር ገና በመባቻዉ ሀምበሪቾ ዱራሜዎች በአዲሱ ጋናዊ ፈራሚያቸዉ አብዱልከሪም ንጉዱዋ አማካኝነት ከኋላ በተጣለ ኳስ ጥሩ የግብ ዕድል መፍጠር ችለዉ የነበረ ቢሆንም ግብ ጠባቂዉ ፍሬዉ ጌታሁን በጥሩ ቅልጥፍና ኳሷን ይዟታል።

በይበልጥ ኳሱን ለተጋጣሚ ቡድን በመስጠት በመልሶ ማጥቃት ዕድል ለመፍጠር ሲጥሩ የነበሩት ለምበሩቾዎች ዉጥናቸዉ ሰምሮ በ ደቂቃ ላይ መሪ መሆን የቻሉበትን ግብ ማስቆጠር ችለዋል። በዚህም ምናሴ ብራቱ ከማዕዘን  ያሻገረዉን ኳስ በቀጥታ አልዓዛር አድማሱ ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል። ተጋጣሚ ቡድን ግብ ካስቆጠረባቸዉ በኋላ በቶሎ ወደ ጨዋታ ለመመለስ ጥረት ማድረግ የጀመሩት ባንኮች በመጀመሪያው አጋማሽ ከ30ኛዉ ደቂቃ በኋላ በኤፍሬም ታምራት እና ባሲሩ ዑመር አማካኝነት ድንቅ የግብ ዕድል ቢፈጥሩም ሳይሳካላቸዉ ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል።

ከዕረፍት መልስ ሙሉ ለሙሉ ማለት በሚቻል መልኩ ብልጫ መዉሰድ የቻሉት ባንኮች በ53ተኛዉ ደቂቃ ላይ የአቻነት ግብ አግኝተዋል ፤ በዚህም አቤል ዘዉዱ ባሲሩ ዑመር ላይ የሰራዉን ተከትሎ የተሰጠዉን ፍፁም ቅጣት ምት አዲስ ግደይ ወደ ግብነት መቀየር ችሏል። የአቻነት ግብ ካገኙ ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ወደ መሪነት ተሸጋግረዋል። በዚህም ከቅጣት ምት ፉዓድ ፈረጃ ያሻማዉን ኳስ አማንኩዋ በግንባሩ ገጭቶ በማስቆጠር ክለቡን መሪ አድርጓል።

የባንኮችን ጫና መቋቋም ያልቻሉት ሀምበሪቾዎች በ72ተኛዉ ደቂቃ ላይ ሶስተኛ ግብ ተቆጥሮባቸዋል። በዚህም ምናሴ ኪቲካ ላይ የሰራዉን ጥፋት ተከትሎ ፍፁም ቅጣት ምቱን አዲስ ግደይ ወደ ግብነት መቀየር ችሏል። ከሁለት ደቂቃዎች በኋላም ተቀይሮ የገባዉ ኪቲካ ጀማ ያቀበለዉን ኳስ ሳይመን ፒተር ወደ ግብነት በመቀየር መሪነታቸዉን ወደ አራት ለአንድ ከፍ አድርገዉ የነበረ ሲሆን ፤ በመጨረሻም ተቀይሮ የገባዉ ዳዊት ዮሐንስ በቀላል ንክኪ ድንቅ ጎል አስቆጥሮ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መርሐግብሩን 5ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
Next Article “በእርግጠኝነት ሻምፒዮን እንሆናለን” “ዘሪሁን ጥያቄውን እንዳቀረብልኝ አላንገራገርኩም” “ጊዮርጊስ ቤት አቻ ሽንፈት ነው” አማኑኤል ኤርቦ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሰበታ ከተማThe BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዋልያዎቹዜናዎች

“ግለሰቦች ዕውቅና ቢነፈጉኝም ውለታ አዋቂው የስፖርት ቤተሰቡና ህዝቡ ቀድሞ ስለሸለመኝና ዕውቅና ስለሰጠኝ እጅ እነሳለሁ”ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ

Yishak belay By Yishak belay 5 years ago
ለህትመት ሰኞ ዕለት ማተሚያ ቤት የገባችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች በበዓሉ ምክንያት የእዚህ ሳምንት እትሟን በነገው ዕለት በገበያ ላይ ታውላለች፡፡
ኢትዮጵያ ቡና አዳዲስ ማሊያዎቹን ተረከበ
የጨዋታ ዘገባ | በአዝናኙ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከተማን አሸንፏል
የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ይመልከቱ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?