ካፍ

46 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግካፍኮንፌድሬሽን ካፕ

የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅደመ ማጣሪያ ጨዋታዎች የተጫዋቾች ምዝገባ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች በቅደመ ማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠቀሙትን የቡድን ስብስብ ማስመዝገቢያ ቀነ ገደብ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል ። የውድድሮቹ...

አፍሪካካፍዜናዎች

ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የካፍ ተልዕኳቸውን ጨርሰው ተመልሰዋል

በናይሮቢ ለኬንያ ኢንስትራክተሮች ስልጠና ሰጥተዋል የፊፋ ቴክኒካል ኤክስፐርትና የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ለኬኔያ ኢንስትራክተሮች የሰጡትን ስልጠና ጨርሰው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። የኬንያ...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግካፍዜናዎች

ጠንካራውን የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያዊያኑ ዳኞች ይመሩታል

በካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የግብጹ አልአህሊና የደቡብ አፍሪካው ማማሎዲ ሰንዳውንስ ካይሮ ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ በኢትዮጲያዊያን ዳኞች እንደሚመራ ታውቋል። ካፍ ቅዳሜ ለሚካሄደው ለዚህ ትልቅ ጨዋታ...

ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግካፍዜናዎችፋሲል ከነማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ በአፍሪካ መድረክ ላይ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል

የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአንደኝነት እና በሁለተኝነት በማጠናቀቅ የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ሁለቱ ክለቦች ከደቂቃዎች በፊት በግብፅ...

አፍሪካካፍዜናዎች

“በላይቤሪያ ቆይታዬ የተደሰትኩት ኢንስትራክተሮቹ ለመንግስቱ ወርቁ በሰጡት ክብር ነው” ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን በወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ለስልጠና መመደቡን አስታውቋል። ከካፍ የደረሰውን መረጃ በፌስቡክ ገጹ ይፋ ያደረገው...

ሴካፋካፍዜናዎች

ኢትዮጵያ ሴካፋ ውድድርን እንድታዘጋጅ ተመርጣለች !

በዛሬው ዕለት ካፍ መደበኛ ስብስባውን በራባት ሞሮኮ በማካሄድ ላይ ሲገኝ በርካታ ውሳኔዎች እንደሚሰሙ ይጠበቃል ። አሁን በወጡ መረጃዎች ኢትዮጵያ የሴካፋ ሲኒየር ዋንጫን ለማዘጋጀት...

አፍሪካካፍዜናዎች

አምባሳደሮቻችን በካሜሩን

(በይስሀቅ በላይ) *ኢትዮጵያዊቷ ሊዲያ ታፈሰ ቅዳሜ የሚካሄደውን የናሚቢያና የታንዛኒያን ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ትመራለች ሀገር በቀል ወይም ፕሮፌሽናል ያልሆኑ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት የአህጉሪቱ ሁለተኛው...

አፍሪካካፍዜናዎችፊፋ

ፊፋ 21 ኢትዮጵያዊያን ኢንተርናሽናል ዳኞችን ይፋ አደረገ የኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ኮታ ዝቅ ማለቱ ቅሬታ ፈጥሯል

አለም አቀፉ የእግር ኳስ የበላይ አካል ፊፋ በ2021 ኢንተርናሽናል ባጅ ያላቸው ናቸው ያላቸውን 21 አርቢትሮች ይፋ አድርጓል፡፡ ፊፋ የላከው ብሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ...