አለም አቀፉ የእግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፊፋ ኢትዮጵያ ቡና የዑጋንዳዊውን ቦገን የ6 ወር ደመወዝ እንዲከፍል የሰጠው ውሣኔ ተግባራዊ ሆነ፡፡ ጋናዊው ተጨዋች ለፊፋ ያቀረበው ክስ...
“ከቡና ጋር የሊጉ ሻምፒዮና መሆን፤ ለኮከብ ግብ አግቢ መፎካከር፤ ለብሔራዊ ቡድን መመረጥና ወደ ውጪ መጥቶ መጫወትን አልሜያለሁ” “ለኢትዮጵያ ቡና በቋሚነት ተሰልፌም ተቀይሬም በተጫወትኩባቸው...
- ክለቡ ከቀናቶች በኋላ ዝግጅቱን ይጀምራል የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ የውድድር ዘመን ጅማሬን በናፍቆትና በጉጉት እየጠበቀ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ ከእዚህ ሰዓት ጀምሮ...
በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለአርባ ምንጭ ፣ ሲዳማ ቡና እና መከላከያ በመጫወት ያሳለፈውን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አበበ ጥላሁንን ማስፈረማቸውን አሳውቀዋል ።...
የወጣት ተጫዋቾቻቸውን ውል ለበርካታ ዓመታት በማራዘም ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች አሁን ደግሞ የወሳኙን ተከላካያቸውን ወንድሜነህ ደረጄ ውል ለአራት ዓመታት ማራዘማቸውን የተጫዋቹ ወኪል...
“ለኢትዮጵያ ቡና የፈረምኩት ራሴን የምገልፅበት ክለብ ስለሆነልኝ ነው” “ትክክለኛ የበረኛ አሰልጣኝ ያገኘሁት በክለብ ሣይሆን በብሔራዊ ቡድን ነው” አቤል ማሞ /ኢት.ቡና/ የእግር ኳስ ሀሁን...
በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ የዑጋንዳዊው ቦባን የ6 ወር ደመዝ እንዲከፍል ኢትዮጵያ ቡና ላይ የተላለፈው ውሣኔ የሀገር ሉዓላዊነትን ከመድፈር የተናነሰ አይደለም ተባለ፡፡...
ኢትዮጵያ ቡና የወጣቶቹን አቡበከር ናስርና ሚኪያስ መኮንን ውል ለ5 አመት ማራዘሙ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ከ25 ተጨዋቾች 24ቱን ለ1 አመት ብቻ ያስፈረሙ ክለቦች በታዩበት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident