"ለካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ጠንክሮ መስራትና መፀለይ የግድ ነው" "እንደ አሰልጣኝ ስራ ላይ አሰሪ፤ ከስራ ውጪ ግን ለተጨዋቾቼ ወንድም ነኝ" ዘላለም ሽፈራው (ሞውሪንሆ) የሰበታ...
ስፖርት ዞን የሬድዮ ፕሮግራም በስድስት ዘርፎች እና በስፖርቱ ታሪክ ለሰሩ እንዲሁም አስተዋፅኦ ላበረከቱ ግለሰቦች ያዘጋጀዉ የዕውቅና ፕሮግራም ዛሬ ምሽት ሀያ ሁለት አካባቢ በሚገነዉ...
በቅድመ ዉድድር ዝግጅት ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ ረፋድ 4:00 ሰዓት ላይ የወዳጅነት ጨዋታቸውን ቢሾፍቱ ላይ አድርገዋል። ከሁሉም ክለቦች አስቀድሞ...
* ...ውድድሩ የሚካሄድባቸው ከተሞችም ታውቀዋል *...ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን የኮቪድ ክትባት ተጠይቋል... የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ ከጨዋታ በፊት ያለውን ክትባት ለማስቀረት ጆንሰን ኤንድ...
ኢትዮጵያ ቡና ከተጋጣሚው ሳይሆን ከራሱ አሰልጣኝ ዘላለም ጸጋዬ ጋር ሙግት ከገጠመ ቆይቷል.. ነሀሴ 30/2014 ውሉ ለሚጠናቀቀውና ዋና አሰልጣኙ ካሳዬ አራጌ "እውነተኛ ረዳት አሰልጣኜ"...
ሻምፒዮኖቹ ፋሲል ከነማዎች ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሊያደርጉት የነበረዉ የአቋም መለኪያ ጨዋታ በነገዉ ዕለት በባህርዳር ስታዲየም እንደሚከናወን ተረጋግጧል። አፄዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካፈሉበት የአፍሪካ...
*..ወጣቱ ኮከብም የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል... ጎፈሬ የትጥቅ አምራችና ሀዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ቡድን የ3 አመት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ። የጎፈሬ ትጥቅ አምራች ኩባንያ...
በተገባደደዉ የዉድድር አመት የሰንጠረዡ ወገብ ላይ መጨረስ የቻሉት ሀይቆቹ ጎፈሬ ከተሰኘዉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር ስምምነት ሊፈፅሙ መሆኑ ታዉቋል። በነገዉ ዕለት ማለትም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident