በተገባደደዉ የዉድድር አመት የሰንጠረዡ ወገብ ላይ መጨረስ የቻሉት ሀይቆቹ ጎፈሬ ከተሰኘዉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር ስምምነት ሊፈፅሙ መሆኑ ታዉቋል።
በነገዉ ዕለት ማለትም ሀሙስ በ20/11/2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8:00 ሰዓት ቦሌ በሚገኘው ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ሮቤል ፕላዛ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504 ላይ ሀዋሳ ከተማ ከጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር ለተጫዋቾቹ እና ለደጋፊዎቹ የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት እንደሚያደርጉ ታዉቋል።

አስተያየት ይስጡ