ፋሲል ከነማ

179 መጣጥፎች
ለገጣፎ ለገዳዲዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

  በአሰልጣኝ ሀይሉ ነጋሽ የሚመራዉ ፋሲል ከነማ በናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ሁለት እና ፍቃዱ ዓለሙ አንድ ጎሎች ታግዞ አዲስ አዳጊዉን ለገጣፎ ለገዳዲን ሶስት ለዜሮ በሆነ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ከጋምቢያዊዉ አጥቂ ጋር ተለያይቷል!!

  ፋሲል ከነማ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት አስፈርሞት ከነበረዉ ጋምቢያዊ ዜግነት ያለውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ጋራይ ጆፍ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ባለፉት ሶስት ወራት...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ተጠባቂዉ የደርቢ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል !

  በተስተካካይነት ተይዞ በነበረዉ እና በዛሬዉ ዕለት በተደረገዉ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ 0ለ0 በሆነ አቻ ዉጤት ጨዋታቸዉን አጠናቀዋል። በ4-2-3-1...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ የሊጉን መሪ አሸንፈዋል !!

  በአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል። ተመጣጣኝ የሚባል የጨዋታ እንቅስቃሴ በተመለከትንበት የጨዋታው የመጀመሪያ...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | መቻል ፋሲል ከነማን በጠባብ ዉጤት አሸንፏል !

መቻል ፋሲል ከነማን በጠባብ ዉጤት አሸንፏል ! በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ አዳማ ከተማን 2ለ1 ካሸነፉ በኋላ በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካፕ ጨዋታ ምክንያት ሁለት ያህል...

ኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎችፋሲል ከነማ

የአፄዎቹ አማካይ ሱራፌል ዳኛቸዉ ከመልሱ ጨዋታ ዉጭ ሆኗል !

  የአፄዎቹ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸዉ በባት ጉዳት ምክንያት ከቅዳሜዉ የመልስ ጨዋታ ዉጭ መሆኑ ታዉቋል። በመጀመሪያው ጨዋታ ባህርዳር ስታዲየም ላይ ተቀይሮ ገብቶ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ አዳማ ከተማን ረተዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማን ከአዳማ ከተማ አገናኝቶ በፋሲል ከተማ አሸናፊነት የ2 ለ 1 አሸናፊነት...

ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግካፍዜናዎችፋሲል ከነማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ በአፍሪካ መድረክ ላይ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል

የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአንደኝነት እና በሁለተኝነት በማጠናቀቅ የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ሁለቱ ክለቦች ከደቂቃዎች በፊት በግብፅ...